በተለያዩ ሥፍራዎች የሚፈጸሙ ዕገታዎችና ግድያዎች መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ጥያቄ ቀረበ
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዕገታ የሚስፋፋው በሚዲያው ምክንያት ነው ብሏል በተለያዩ ሥፍራዎች እየተፈጸሙ ያሉ ዕገታዎችና ግድያዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ አሽከርካሪዎችና የታጋቾች ቤተሰቦች…
የፓርላማ አባላት የመምህራን ሕይወት የሚሻሻልበት አሠራር እንዲዘ
ተባባሪ ፕሮፌሰሩ የሚከፈለኝ የወር ደመወዝ 99 ዶላር ነው ብለዋል የመምህራን ሕይወት አለመለወጥ ለትምህርት ጥራት መውደቅ ምክንያት መሆኑን በመግለጽ፣ መንግሥት የመምህራን…
መፍትሔ ያልተገኘለት ሁለተኛ ዓመቱን የደፈነው የሱዳን ጦርነትና ቀጣናዊ ሥጋቱ
አልቡርሃን የሚመራው የሱዳን ጦር ኃይል በፍጥነት ማዘዣዎችንና የጦር ካምፖችን ነበር ማጥቃት የጀመረው፡፡ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በወታደራዊ ካምፖች ላይ በከፈታቸው ጥቃቶችም…
የትግራይ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሃድሶ ሥልጠና በሰኔ ወር ይጠናቀቃል ተባለ
ተቋርጦ የቆየው የመጀመሪያ ዙር 75 ሺሕ የትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች ትጥቅ የማስፈታት፣ መልሶ የማቋቋምና ወደ ማኅበረሰቡ የመቀላቀል ሥራ በሰኔ…
የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ሕግ አለመፅደቅ ጥቃቶች እንዲስፋፉ ማድረጉን ኢሰመኮ ገለጸ
የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ሕግ በፍጥነት አለመፅደቅ ጥቃቶች እንዲስፋፉ ምክንያት ሆኗል ሲል፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ…
የውጭ አገር ሥራ አገናኝ ኤጀንሲዎች ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሳያሳትፋቸው ባዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ቅሬታ አቀረቡ
‹‹ የተላለፈ ክልከላ የለም ›› ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር– ኤጀንሲዎች 200 ሺሕ ዶላር ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል የውጭ አገር ሥራ አገናኝ…
የሰላም ሚኒስቴር ተፈናቃዮች ወደ ቀዬአቸው እንዳይመለሱ የፖለቲካ ማስያዣ ሆነዋል አለ
ከሁለት ሚሊዮን ተፈናቃዮች በዘጠኝ ወራት የተመለሱት 380 ሺሕ ናቸው ተብሏል ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ወደ ቀድሞ ሕይወታቸውና…
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ከዓመት በፊት ላነሷቸው አንገብጋቢ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ እንዲሰጡ ተጠየቀ
የኢትዮጵያ ሠራተኞች አንገብጋቢ ለተባሉ ጥያቄዎቻቸው ምላሽ ሊሰጣቸው ባለመቻሉ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በድጋሚ እንዲያነጋግሯቸው የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጠየቀ፡፡…
የቀደምት አፍሪካውያን ቋንቋ ነው የሚባለው እና ሊጠፋ የተቃረበው ኢትዮጵያዊው ቋንቋ – ጫቡ
በደቡብ ክልል ምዕራባዊ ክፍል፣ በአሁኑ የክልል አወቃቀር በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኘው ሸካ ጫካ በርካታ የተፈጥሮ ሀብትን በውስጡ ይዟል። ይህ በቡና…
የመጪው 2017 በጀት ከዘንድሮው በ169.5 ቢሊዮን ብር የበለጠ ሆኖ ተዘጋጀ
የሚኒስትሮች ምክር ቤት፤ የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት “አንድ ትሪሊዮን [ብር] የሚጠጋ” እንዲሆን ወሰነ። ለቀጣዩ በጀት ዓመት የተዘጋጀው የአገሪቱ በጀት 971.2…