በደቡብ አፍሪካ የተጀመረውን የሰላም ንግግር አሜሪካንን ጨምሮ ተመድና ኢጋድ እየታዘቡ ነው
ለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት በአፍሪካ ኅብረት አማካይነት በደቡብ አፍሪካ በተጀመረው የሰላም ንግግር የአሜሪካ መንግሥት፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት በአፍሪካ ኅብረት አማካይነት በደቡብ አፍሪካ በተጀመረው የሰላም ንግግር የአሜሪካ መንግሥት፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)…
ከፌደራሉ መንግሥት ጋር እየተፋለሙ ያሉት የትግራይ ኃይሎች ዛሬ ለሚጀመረው የሰላም ንግግር ደቡብ አፍሪካ መድረሳቸው ተገለጸ። የህወሓት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ፕሮፌሰር…
በደቡብ አፍሪካ ሰኞ ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም. ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የፌዴራል መንግሥትና የሕወሓት የሰላም ንግግር ከመጀመሩ በፊት ቅዳሜ ጥቅምት…
የአፍሪካ ኅብረት የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በአስቸኳይ ቆሞ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲቀርብ ያቀረበው ጥሪ ተፈጻሚ እንደሆን የትግራይ ኃይሎች ጠየቁ። ትግራይን እያስተዳደሩ የሚገኙት…
በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር በተያያዘ አየርላንድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጻረሩ ድርጊቶችን እየፈጸመች ነው ስትል የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ለአገሪቱ መንግሥት…
የኢትዮጵያ መንግሥት ሰላም ለማውረድ ከህወሓት ጋር በሚደረገው የድርድር ሂደት እንደሚገፋበት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። ዛሬ መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋምቤላ ጽሕፈት ቤቱ ላይ ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ፣ ጽሕፈት ቤቱ በጊዜያዊነት በፌዴራል ፖሊስ ጥበቃ እንዲደረግለት ጥያቄ…
ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም. በትግራይ ውስጥ ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ የተለያዩ ወገኖች ሰላም እንዲወርድ ጥሪ ሲያቀርቡ እና ጥረት ሲያደርጉ እነሆ ሁለት ዓመት…