በጋምቤላ ክልል የኦነግ አባላት ናችሁ በሚል እና ህወሀትን ትረዳላችሁ በሚል የታሰሩ ዜጎች በአፋጣኝ እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ።
ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል የእስረኞች አያያዝ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ሊሻሻል እንደሚገባም አሳስቧል። ኮሚሽኑ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል የእስረኞች አያያዝ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ሊሻሻል እንደሚገባም አሳስቧል። ኮሚሽኑ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው…
ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት አስፈላጊነት ግለሰቦች ምሉዕነት እንዲሰማቸው ያደርጋል (personal fulfillment) እውነቱን ለመረዳት እንዲሁም ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ተሳትፎ ለማድረግ የግለሰቦችን ውሳኔ…
ግጭቶች ፣ የጎርፍ መጥለቅለቅ ፣ የአንበጣ መንጋ ፣ ኮቪድ 19 እና ሌሎችም ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች አገራችንን በማወክ ተከታታይ…
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ለሁለት ዓመታት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ከቆዩ ተጠርጣሪዎች መካከል 614ቱ ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በዋስ ተለቀቁ።…
ከነሐሴ ወር 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ ዘርፎች የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በተለያዩ መድረኮች ሲያወያይ የቆየው የሁሉን አቀፍ ብሔራዊ ምክክር ኢኒሼቲቭ ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አካባቢዎች በነበረው ሕግ የማስከበር ሒደት ምክንያት፣ ባልታጠቁና ሰላማዊ በሆኑ ሰዎች ላይ የተፈጸመው…
አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ እና ድጋፍ ሊቀርብ ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ጦርነት በተካሄደባቸው የትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢዎች…
የእስረኞችን አያያዝ ማሻሻል እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት ማረጋገጥ ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽን) በጋምቤላ ክልል ያለው…
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከሚኒስተሮች ምክር ቤት አባልነት ወጥቶ፣ ራሱን ነፃና ገለልተኛ በማድረግ መቋቋም እንደሚገባው የሕግ ባለሙያዎች ጥያቄ አቀረቡ። በ2022 ዓ.ም. ኢትዮጵያን የአፍሪካ የፍትሕ ተቋማት ተምሳሌት ለማድረግ የአሥር ዓመት ስትራቴጂካዊ ዕቅዱ ላይ እየመከረ መሆኑን የገለጸው ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ፣ አሁን ካለበት የመንግሥት አማካሪነትና አስፈጻሚነት ሚናው ሊወጣ እንደሚገባ ተጠይቋል። ቅዳሜ ጥር 8 ቀን 2013 ዓ.ም. በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ላይ፣ የኢትዮጵያ ሕግ ባለሙያዎች ማኅበር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩት የማኅበሩ አባልና የሕግ ባለሙያ አቶ ዘፋኒያ ዓለሙ፣ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባል ሆኖ ሕግ አርቃቂ ስለሆነ የሚና መደበላለቅ ይታይበታል ብለዋል፡፡…