ለኢትዮጵያ መንግሥት የተኩስ አቁም ውሳኔ አገራትና ዲፕሎማቶች የሰጡት ምላሽ
የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ውስጥ ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ያወጀው የተናጠል የትኩስ አቁም ጥሪን የተለያዩ ወገኖች ግጭቱን ለማስቆም በአወንታዊ እርምጃ መሆኑን…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ውስጥ ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ያወጀው የተናጠል የትኩስ አቁም ጥሪን የተለያዩ ወገኖች ግጭቱን ለማስቆም በአወንታዊ እርምጃ መሆኑን…
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት መናገሻ የሆነችው መቀለ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ፣ ማኅበራዊ ክንዋኔ የሚዘወተርባትና ከፍተኛ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች የሚመነጩባት ከተማ ናት። በአሁኑ ጊዜ…
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱ በክልሉ ውስጥ የተኩስ አቁም እንዲደረግ መጠየቁን ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱ የተናጠል የተኩስ አቁም ማወጁን አስታወቀ። ከጠቅላይ…
ባለፈው ረቡዕ ትግራይ ውስጥ የወደቀው ወታደራዊ አውሮፕላን በአማጺያን ጥቃት ደርሶበት ሳይሆን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት መሆኑን የኢትዮጵያ ሠራዊት ቃል አቀባይ…
በትግራይ ክልል ውስጥ ከዋና ከተማዋ መቀለ 25 ኪሎ ሜትሮች ርቃ በምትገነው ቶጎጋ ከተማ የተፈፀመው የአየር ጥቃት በንፁሃን ላይ ያነጣጠረ ነው…
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ ኢዜማ ከምርጫው ጋር ተያይዘው ያስተዋልኳቸው ተግዳሮቶችን በቦርዱ ምላሽ የማይሰጥባቸው ከሆኑ ጉዳዩን ወደ ፍትሕ አካል እወስደዋለሁ አለ።…
ትግራይ ውስጥ በሚገኝ አንድ የገበያ ስፍራ በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገድለዋል እንዲሁም ቆስለዋል የሚለውን ሪፖርት ተከትሎ የአውሮፓ ሕብረትና አሜሪካ ጥቃቱን…
ከጥቂት ወራት በፊት ጥቃትን ያስተናገደችው አጣዬ ከተማ በተቃጠሉና በፈራረሱ ቤቶች ተሞልታለች። በአንድ ወቅት የንግድ መናኸሪያ የነበረችውና በድምቀቷ የምትታወቀው ከተማ አሁን…
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ ከአምቦ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኝ ስፍራ ሰኞ ማለዳ ታጣቂዎች በፈጸመወው ጥቃት ሦስት ሰዎች መሞታቸውን…
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በመንገድ ግንባታ ሥራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ አስር ሰዎች መገደላቸው ተነገረ። የምዕራብ…