አሜሪካ የትግራይ ክልል ግጭት በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀች
አዲሱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሰሞኑን ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ ተባለ የአሜሪካ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሴክሬታሪ የሆኑት አንቶኒ ብሊንከን ከጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር በትግራይ ክልል ቀውስና በሌሎች የኢትዮጵያ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
አዲሱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሰሞኑን ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ ተባለ የአሜሪካ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሴክሬታሪ የሆኑት አንቶኒ ብሊንከን ከጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር በትግራይ ክልል ቀውስና በሌሎች የኢትዮጵያ…
በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ታጣቂዎች በፈጸሙት ድንገተኛ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውንና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎችና የአካባቢው…
ከምሰል ማኅደር የተገኘ ፎቶ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ውስጥ በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች ታጣቂዎች ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በፈጸሙት ጥቃት በርካታ…
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ቦርዱ አብንንና ብልፅግና ፓርቲዎችን ጨምሮ ሌሎቹንም አስጠነቀቀ የመራጮች ምዝገባ እስከ ግንቦት 06 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ…
ከሳምንት በፊት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን ውስጥ በተከሰተ “ግጭት እስከ 200 የሚደርሱ ሰዎች” ሳይሞቱ እንዳልቀረ ሮይተርስ…
በምዕራብ ኢትዮጵያ ቤኒንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ካማሺ ዞን ውስጥ የሚገኘው ሴዳል የተባለው ወረዳ በታጣቂዎች ቁጥጥር ሰር መዋሉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን…
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ልዩ ዞኖች በሚገኙ ከተሞች በንፁኃን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት፣ ማፈናቀልና የንብረት ውድመት የሚያወግዙና ‹‹ሞት ይብቃ›› የሚሉ…
የህዳሴ ግድቡ ድርድር ላይ ግብፅ እያሳየችው ያለው የአፍሪካ ኅብረትን የአደራዳሪነት ሚና አለመቀበሏና ከአፍሪካ ውጭ የመውሰድ ፍላጎት ማሳየቷ፣ ኅብረቱን የመናቅና ያለ…
በተመድ የሰብዓዊ መብት ረዳት ጸሐፊ ማርክ ሎኮክ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ቀውስን በተመለከተ ለአምስተኛ ጊዜ የተሰበሰበው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታ ምክር ቤት፣ እንዳለፉት አራት ስብሰባዎች በተጠናቀቀው ሳምንት ስብሰባውም አንድ አቋም ላይ መድረስ ሳይችል ቀረ።ሐሙስ መጋቢት 7 ቀን 2013 ዓ.ም. በዝግ የተሰበሰበው የፀጥታው ምክር ቤት በተመድ የሰብዓዊ መብት ረዳት ጸሐፊ ማርክ ሎኮክ፣ በትግራይ ያለው ውጊያ በክልሉ ነዋሪዎች ላይ እያስከተለ ያለውን ሰብዓዊ ቀውስ ግዝፈት የተመለከተ ማብራሪያ ለምክር ቤቱ መቅረቡን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተጨማሪም በትግራይ ክልል ግጭት ውስጥ መሳተፉ የተረጋገጠው የኤርትራ ሠራዊት ለቆ እንደሚወጣ በጠቅላይ…
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለቀናት የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የተቋቋመው የዕዝ ማዕከል በአንዳንድ የጸጥታ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የጦር መሳሪያ ይዞ…