በእነ አቶ እስክንድር ነጋ ላይ የዓቃቤ ሕግ ምስክሮችን ለመስማት ቀጠሮ ተሰጠ
ከመጋቢት መጨረሻ እስከ ሚያዝያ መጨረሻ እንዲሰማ ትዕዛዝ ተሰጥቷል ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭትና ሁከት…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ከመጋቢት መጨረሻ እስከ ሚያዝያ መጨረሻ እንዲሰማ ትዕዛዝ ተሰጥቷል ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ በአዲስ አበባ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭትና ሁከት…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በመተከል ዞን እየደረሰ ያለው የሰብዓዊ መብት ቀውስ፣ ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግሥት ሕግ የማስከበር አቅም በላይ…
በድባጢ ወረዳ ሰባት ሰዎች ተገድለው ሬሳቸው መገኘቱን የአካባቢው ነዋሪ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። የክልሉ መንግሥት በአካባቢው “ሽፍታ ገባ” የሚል ጥቆማ እንደደረሰው…
በኩጂ ቀበሌ ከወረዳው መቀመጫ ከሆነችው ቡለን ከተማ 90 ኪ.ሜ. ርቃ የምትገኝ ሲሆን የሺናሻ፣ የኦሮሞና የአማራ ተወላጆች ይኖሩባታል። ለቀበሌው የተመደበ የፖሊስ…
የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በተለይም በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል እየተፈጸመ ባለው የዜጎች ሞትና የሰላም አጦት ዙሪያ በዝግ ተወያይቶ አፋጣኝ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የኅትመትና የብሮድካስት መገናኛ ብዙኃን መተዳደሪያና ለበይነ መረብ ሚዲያ የሕግ ማዕቀፍ ሆኖ ለመጀመርያ ጊዜ ተግባራዊ የሚሆነው፣ ረቂቅ…
በሌሉበት በክሱ የተካተቱ ተከሳሾች ክስ እንዲቋረጥ ትዕዛዝ ተሰጠ ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር ተያይዞ በተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተፈጠረው…
በትግራይ ክልል በነበረው ውጊያ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን ሊመረምር ነው ካለፈው ዓመት ጀምሮ በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች በተፈጠሩት ውጥንቅጦች ብዙ አበሳዎች…
ባለፈው ሚያዚያ ወር ላይ ፋውስቲን ሩኩንዶ ከማያቀው ስልክ በዋትስአፕ በኩል ጥሪ ደርሶት ነበር። ስልኩን አንስቶ ለመነጋገር ሲሞክር ምንም ድምጽ አልነበረም፤…
የኩዌት ባለስልጣናት የተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎችን በመጠቀም ሰዎችን እንደ ‘ባሪያ’ ሲሸጡ የነበር ያሏቸው ግለሰቦች ላይ እርምጃ እየወሰዱ እንደሆነ ገለጹ። የቢቢሲ አረብኛ…