‘በአመጽ ተግባር የተሳተፈ ቡድንን’ የፓርቲነት ጥያቄን ውድቅ የማድረግ ሥልጣን ለምርጫ ቦርድ ያልሰጠው አዋጅ ለፓርላማ ቀረበ

“ኃይልን መሠረት ያደረገ የአመጽ ተግባር ውስጥ የተሳተፈ የፖለቲካ ቡድን” በፓርቲነት ለመመዝገብ የሚያቀርበውን ማመለከቻ ውድቅ የማድረግ ሥልጣንን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የማይሰጥ…