በደቡብ አፍሪካ የተጀመረውን የሰላም ንግግር አሜሪካንን ጨምሮ ተመድና ኢጋድ እየታዘቡ ነው
ለሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት ሰላማዊ መፍትሔ ለማምጣት በአፍሪካ ኅብረት አማካይነት በደቡብ አፍሪካ በተጀመረው የሰላም ንግግር የአሜሪካ መንግሥት፣ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ)…
የሰላም ተደራዳሪዎች ደቡብ አፍሪካ መግባታቸው ተገለጸ
ከፌደራሉ መንግሥት ጋር እየተፋለሙ ያሉት የትግራይ ኃይሎች ዛሬ ለሚጀመረው የሰላም ንግግር ደቡብ አፍሪካ መድረሳቸው ተገለጸ። የህወሓት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ፕሮፌሰር…
የምዕራባውያን ጣልቃ ገብነትና የውክልና ጦርነት የተወገዘበት የተቃውሞ ሠልፍ
በደቡብ አፍሪካ ሰኞ ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም. ሊካሄድ ቀጠሮ የተያዘለት የፌዴራል መንግሥትና የሕወሓት የሰላም ንግግር ከመጀመሩ በፊት ቅዳሜ ጥቅምት…
የትግራይ ኃይሎች የአፍሪካ ሕብረት የግጭት ማቆም ጥሪን እንደሚቀበሉ ገለፁ
የአፍሪካ ኅብረት የሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት በአስቸኳይ ቆሞ የሰብዓዊ እርዳታ እንዲቀርብ ያቀረበው ጥሪ ተፈጻሚ እንደሆን የትግራይ ኃይሎች ጠየቁ። ትግራይን እያስተዳደሩ የሚገኙት…
ኢትዮጵያ “በሉዓላዊነቴ ላይ ደባ እየፈጸመች ነው” ስትል አየርላንድን አስጠነቀቀች
በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል እየተካሄደ ካለው ጦርነት ጋር በተያያዘ አየርላንድ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጻረሩ ድርጊቶችን እየፈጸመች ነው ስትል የማስጠንቀቂያ ደብዳቤ ለአገሪቱ መንግሥት…
መንግሥት ከህወሓት ጋር በሚደረገው የድርድር ሂደት እንደሚገፋበት ተገለጸ
የኢትዮጵያ መንግሥት ሰላም ለማውረድ ከህወሓት ጋር በሚደረገው የድርድር ሂደት እንደሚገፋበት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። ዛሬ መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.…
ኢሰመኮ የጋምቤላ ቅርንጫፉ በፌዴራል ፖሊስ እንዲጠበቅ ጥያቄ ማቅረቡን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በጋምቤላ ጽሕፈት ቤቱ ላይ ጥቃት ከተፈጸመ በኋላ፣ ጽሕፈት ቤቱ በጊዜያዊነት በፌዴራል ፖሊስ ጥበቃ እንዲደረግለት ጥያቄ…
የሰላም ጥረቱ እና የተስተጓጎለው የአፍሪካ ኅብረት ንግግር ፈተናዎች
ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም. በትግራይ ውስጥ ጦርነት ከተቀሰቀሰ በኋላ የተለያዩ ወገኖች ሰላም እንዲወርድ ጥሪ ሲያቀርቡ እና ጥረት ሲያደርጉ እነሆ ሁለት ዓመት…
የምርመራ ሥራው ዋና ዋና ግኝቶች
እ.ኤ.አ ነሐሴ 12 ቀን 1949 የወጡት የጄኔቫ ስምምነቶች፣ ሁለቱ ተጨማሪ ፕሮቶኮሎች አና በልማድ እና በትግበራ ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያገኙ እና…
በኢትዮጵያ የሰሜኑ ክፍል ያለውን የትጥቅ ግጭት ተከትሎ በአማራ እና በአፋር ክልሎች ውስጥ የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች
መነሻ ታሪክ ሐገራዊ እና ክልላዊ አውድ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ከመጋቢት 2010 ዓ.ም አንስቶ መንግስት በሀገሪቱ…