ሁለት ጊዜ ምዘና ያላለፉ ሰራተኞችን የሚያሰናብተው አዲሱ የፌደራል መንግሥት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅ ምን ዝርዝር ይዟል?

ካለፈው ዓመት ጀምሮ በሀገሪቱ የሲቪል ሰርቪስ ላይ “ሪፎርም” የማድረግ እቅድ እንዳለው ሲያስታውቅ የነበረው የፌደራል መንግሥት ያዘጋጀው አዲስ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች…