በተለያዩ ሥፍራዎች የሚፈጸሙ ዕገታዎችና ግድያዎች መፍትሔ እንዲፈለግላቸው ጥያቄ ቀረበ
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዕገታ የሚስፋፋው በሚዲያው ምክንያት ነው ብሏል በተለያዩ ሥፍራዎች እየተፈጸሙ ያሉ ዕገታዎችና ግድያዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ አሽከርካሪዎችና የታጋቾች ቤተሰቦች…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዕገታ የሚስፋፋው በሚዲያው ምክንያት ነው ብሏል በተለያዩ ሥፍራዎች እየተፈጸሙ ያሉ ዕገታዎችና ግድያዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ አሽከርካሪዎችና የታጋቾች ቤተሰቦች…
ተባባሪ ፕሮፌሰሩ የሚከፈለኝ የወር ደመወዝ 99 ዶላር ነው ብለዋል የመምህራን ሕይወት አለመለወጥ ለትምህርት ጥራት መውደቅ ምክንያት መሆኑን በመግለጽ፣ መንግሥት የመምህራን…
አልቡርሃን የሚመራው የሱዳን ጦር ኃይል በፍጥነት ማዘዣዎችንና የጦር ካምፖችን ነበር ማጥቃት የጀመረው፡፡ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ በወታደራዊ ካምፖች ላይ በከፈታቸው ጥቃቶችም…
ተቋርጦ የቆየው የመጀመሪያ ዙር 75 ሺሕ የትግራይ ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች ትጥቅ የማስፈታት፣ መልሶ የማቋቋምና ወደ ማኅበረሰቡ የመቀላቀል ሥራ በሰኔ…
የወንጀል ሥነ ሥርዓትና የማስረጃ ረቂቅ ሕግ በፍጥነት አለመፅደቅ ጥቃቶች እንዲስፋፉ ምክንያት ሆኗል ሲል፣ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ…
‹‹ የተላለፈ ክልከላ የለም ›› ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር– ኤጀንሲዎች 200 ሺሕ ዶላር ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል ተብሏል የውጭ አገር ሥራ አገናኝ…
ከሁለት ሚሊዮን ተፈናቃዮች በዘጠኝ ወራት የተመለሱት 380 ሺሕ ናቸው ተብሏል ከመኖሪያ ቀዬአቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ወደ ቀድሞ ሕይወታቸውና…
የኢትዮጵያ ሠራተኞች አንገብጋቢ ለተባሉ ጥያቄዎቻቸው ምላሽ ሊሰጣቸው ባለመቻሉ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በድጋሚ እንዲያነጋግሯቸው የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጠየቀ፡፡…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት፤ የ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት “አንድ ትሪሊዮን [ብር] የሚጠጋ” እንዲሆን ወሰነ። ለቀጣዩ በጀት ዓመት የተዘጋጀው የአገሪቱ በጀት 971.2…
“ኃይልን መሠረት ያደረገ የአመጽ ተግባር ውስጥ የተሳተፈ የፖለቲካ ቡድን” በፓርቲነት ለመመዝገብ የሚያቀርበውን ማመለከቻ ውድቅ የማድረግ ሥልጣንን ለብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የማይሰጥ…