የትግራይ ኃይሎች በአላማጣ ከተማ ትምህርት ቤቶች ውስጥ መስፈራቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
የትግራይ ኃይሎች በአላማጣ ከተማ መታየታቸውን እና በትምህርት ቤቶች ውስጥ መስፈራቸውን ነዋሪዎች እና በአማራ ክልል የተሾሙት የአላማጣ ከተማ ከንቲባ ገለጹ። በትግራይ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የትግራይ ኃይሎች በአላማጣ ከተማ መታየታቸውን እና በትምህርት ቤቶች ውስጥ መስፈራቸውን ነዋሪዎች እና በአማራ ክልል የተሾሙት የአላማጣ ከተማ ከንቲባ ገለጹ። በትግራይ…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በተለይ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች በሲቪል ሰዎች ላይ የሚፈጸሙ ጥቃቶች ተበራክተው መቀጠላቸውን አስታወቀ። ኮሚሽኑ መንግሥት…
በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ላይ በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ የእርሻ ማሳ ላይ ወድቋል የተባለ ሰው…
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከአዋሳኝ የአፋር ክልል የመጡ ናቸው ያላቸው ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ሰባት የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን ገለጸ። ግድያው የተፈጸመው በክልሉ…
በሰሜን ጎንደር ዞን አለምዋጭ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ማንነታቸው ያልታወቁ ታጣቂዎች አንድ ኤርትራዊ ስደተኛን አግተው ከወሰዱ በኋላ እንደገደሏቸው ቤተሰቦቻቸው ተናገሩ። ተገድለው…
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ፤ ወረዳዎች በከተማዋ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ለመውሰድ የነበራቸው ሥልጣን ላይ ገደብ አስቀመጠ። በአዲሱ አሠራር መሠረት…
የትግራይ ኃይል አባላትን ትጥቅ ለማስፈታት፣ ለማሰናበትና ከማህበረሰቡ ጋር ዳግም እንዲቀላቀሉ የሚያስችል የቅድመ ትግበራ ውይይት በመቀለ ተካሂዷል። በዚህ ሳምንት መጀመርያ ላይ…
ካለፈው ዓመት ጀምሮ በሀገሪቱ የሲቪል ሰርቪስ ላይ “ሪፎርም” የማድረግ እቅድ እንዳለው ሲያስታውቅ የነበረው የፌደራል መንግሥት ያዘጋጀው አዲስ የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች…
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ቀወት ወረዳ ተሬ ቀበሌ ጉሎ በተባለ ትምህርት ቤት እሁድ ግንቦት 4፤ 2016 ዓ.ም. በደረሰ የድሮን…
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በአሜሪካ የሚኖሩ ‘ተፈላጊዎች’ ተላልፈው እንዲሰጡ ትብብር እንዲደረግ ለአሜሪካው አምባሳደር ጠየቀ። የፌደራል ፖሊስ ጥያቄውን በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ለሆኑት…