Month: May 2025

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ከዓመት በፊት ላነሷቸው አንገብጋቢ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ እንዲሰጡ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ሠራተኞች አንገብጋቢ ለተባሉ ጥያቄዎቻቸው ምላሽ ሊሰጣቸው ባለመቻሉ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በድጋሚ እንዲያነጋግሯቸው የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጠየቀ፡፡…