“መብታቸውን በመጠየቃቸው ብቻ” የታሰሩ የጤና ባለሙያዎችን የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት እንዲፈቱ አምነስቲ ጠየቀ
ከሥራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ የታሰሩ የጤና ባለሙያዎችን የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ የመብት ተቆርቋሪው አምነስቲ ጠየቀ።…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ከሥራ ማቆም አድማ ጋር በተያያዘ የታሰሩ የጤና ባለሙያዎችን የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ የመብት ተቆርቋሪው አምነስቲ ጠየቀ።…
በጥቅምት ወር ነበር ወደ ፖርት ሱዳን አፈግፍጎ የቆየው በጄኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን የሚመራው የሱዳን ጦር ጠንካራ የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ የከፈተው፡፡ ለዘጠኝ…
ኢትዮጵያውያኑ ወደ ሀገር ለመመለስ ከምያንማር ወደ ታይላድን መሻገር፤ ከዛም ወደ ሀገሪቱ ዋና ከተማ ባንኮን በባስ መጓዝ ይጠበቅባቸዋል 19 ግንቦት 2025…
ባለፉት ሳምንታት የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ከደሞዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጋር የተያያዘ ለዓመታት የቆየ ጥያቄዎችን ለመንግሥት አቅርበዋል። ጥያቄያችን መልስ ካላገኘ የሥራ…
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ቢያበቃም የዘፈቀደ እስር መቀጠሉን፣ በጋምቢያ ባንጁል ከተማ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ…
የደሞዝ እና ጥቅማ ጥቅም ጥያቄ በማንሳት ለመንግሥት የሰላሳ ቀናት የቅድሚያ ማስጠንቀቂያ ጊዜ ሰጥተው የነበሩት የጤና ባለሙያዎች ምላሽ ባለማግኘታቸው ከፊል የሥራ…
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ቦረና ዞን፣ ጉሚ ኤልደሎ ወረዳ 13 የመንግሥት ሠራተኞችን ጨምሮ 18 ሰዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን የወረዳው ባለሥልጣን ተናገሩ። የጉሚ…
ዶ/ር በርናባስ ሳሙኤል፣ ዮናታን ዳኛው፣ ዶ/ር ሀብታሙ ጌታቸው እና ዶ/ር መላኩ አልማው ከ 2 ሰአት በፊት የኢትዮጵያ የጤና ባለሙያዎች ማኅበር…
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ዕገታ የሚስፋፋው በሚዲያው ምክንያት ነው ብሏል በተለያዩ ሥፍራዎች እየተፈጸሙ ያሉ ዕገታዎችና ግድያዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ አሽከርካሪዎችና የታጋቾች ቤተሰቦች…
ተባባሪ ፕሮፌሰሩ የሚከፈለኝ የወር ደመወዝ 99 ዶላር ነው ብለዋል የመምህራን ሕይወት አለመለወጥ ለትምህርት ጥራት መውደቅ ምክንያት መሆኑን በመግለጽ፣ መንግሥት የመምህራን…