ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ለተፈጠረው ‘አለመግባባት’ ምክንያት የነበሩት ባለሥልጣን ከጠ/ሚ ዐቢይ ጋር ተገናኙ
በኢትዮጵያ መንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ጥቃት እንደተፈጸመባቸው የተዘገበው የአፍሪካ ልማት ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር አብዱል ካማራ፤ ከጠቅላይ ሚኒስትር…
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች የሀገር ውስጥ ምርቶችን እንዲገዙ ውሳኔ ተላለፈ
የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች በሀገር ውስጥ የተመረቱ ምርቶችን ቅድሚያ ሰጥተው እንዲገዙ ውሳኔ መተላለፉን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። ውሳኔው…
ማይክ ሐመር በፕሪቶሪያው ስምምነት፣ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ላይ ግጭቶች ሊወያዩ ነው
የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል በተደረሰው ስምምነት አፈጻፈም ግምገማ ላይ በመሳተፍ፣…
የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ለምን ተመራጭ ሆነች?
በምሥራቅ ወለጋዋ ነጆ ከተማ ተወልዶ ያደገው ኦብሳ አባተ፣ አሁን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዛይድ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በሜታ ቨርስ እና አፕላይድ ኤአይ…
በሸዋ ሮቢት የሰው ሕይወት የጠፋበት ከባድ የተኩስ ልውውጥ መካሄዱን ነዋሪዎች ገለጹ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋ ሮቢት ከተማ በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የሰው ሕይወት የጠፋበት ከባድ ግጭት መካሄዱን…
በባሕር ዳር ከተማ “በከባድ መሳሪያ” የታገዘ ውጊያ ተካሄደ
በአማራ ክልል ዋና ከተማ ባሕር ዳር ዛሬ አርብ የካቲት 22፤ 2016 ዓ/ም በመንግሥት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል የተኩስ ልውውጥ…
በዩናይትድ ኪንግደም የቀረበው ከመቅደላ የተዘረፈው ጋሻ ጨረታ ኢትዮጵያ ቅሬታ በማቅረቧ ተሰረዘ
በዩናይትድ ኪንግደም በመቅደላ ጦርነት ወቅት ከኢትዮጵያ ተዘርፎ የሄደ ጋሻ ለጨረታ ከወጣ በኋላ ኢትዮጵያ ቅሬታ በማቅረቧ መሰረዙ ተገለጸ። ቅርሱ በአውሮፓውያኑ 1868…
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና የመንግሥት ድርድር ለምን ያለስምምነት ተቋጨ?
የኢትዮጵያ መንግሥት እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ላለፉት አምስት ዓመታት ያደረጉትን ጦርነት በንግግር ለመፍታት በመወሰን በዛንዚባር ንግግር የጀመሩት ከወራት በፊት ነበር።…
አውሮፕላኑ ከኳታር አውሮፕላን ጋር ሊጋጭ ተቃርቦ ነበር ስለመባሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምላሽ ሰጠ
በሶማሊያ አየር ክልል ውስጥ ሲበሩ የነበሩት የኢትዮጵያ እና የኳታር አየር መንገድ አውሮፕላኖች በሞቃዲሾ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ስህተት ምክንያት ሊጋጩ ተቃርበው…
የዕደ ጥበብ ባለሙያ በመሆናቸው “ቡዳ” እየተባሉ ጥቃት የሚደርስባቸው ሰዎች በትግራይ
አግአዚ* በሚኖርበት አካባቢ ሕብረተሰቡ የሚገለገልባቸው የግብርና ዕቃዎችን ያዘጋጃል። የስምንት ልጆች አባት የሆነው ይህ ባለ እጅ፣ የዶለዶመ ማረሻ የሚስል፣ እናቶች እና…