በአማራ ክልል ከሕግ ውጪ ግድያ እንዲቆም እና ፈጻሚዎች ለሕግ እንዲቀርቡ አምነስቲ ጠየቀ
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት በአማራ ክልል እየተካሄደ ካለው ግጭት ጋር በተያያዘ በሰላማዊ ሰዎች ላይ ከሕግ ውጪ ይፈጽማል ያለውን ግድያ እንዲያቆም እና…
በዝቋላ ገዳም 4 መነኮሳት በታጣቂዎች እንደተገደሉባት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አስታወቀች
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ውስጥ በሚገኘው በዝቋላ ደብረ ከዋክብት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም አራት መነኮሳት የካቲት 14/ 2016…
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ በደረሰ የድሮን ጥቃት 30 የሚሆኑ ሰዎች መገደላቸውን የዐይን እማኞች ተናገሩ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሞጃ እና ወደራ ወረዳ ሰኞ የካቲት 11/2016 ዓ.ም በአንድ አይሱዙ የጭነት ተሽከርካሪ ላይ በተፈጸመ የድሮን…
የፀጥታው ምክር ቤት የኢትዮጵያ እና የሶማሊያን ውጥረት እንደሚያነሳ ተጠቆመ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት በዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ላይ ያሉትን ሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ጉዳይ እንደሚያነሳ ተጠቆመ። ኢትዮጵያ ነጻ አገርነቷን ካወጀችው…
የኢትዮጵያ አብዮት 50 ዓመት ኢዮቤልዩ በዓልን የመዘከር ፋይዳ
የአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘውዳዊ መንግሥትን በማስወገድ በኢትዮጵያ የፊውዳላዊ ሥርዓትን ከፍጻሜ ያደረሰው የኢትዮጵያ አብዮት በዚህ ዓመት የካቲት ወር 50 ዓመት ሆነው።…
ስለ አዲሶቹ ተሿሚዎች አቶ ተመስገን እና ዲፕሎማቱ አምባሳደር ታዬ የምናውቀው
በቅርቡ ከሥልጣን የተሰናበቱትን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን በመተካት አቶ ተመስገን ጥሩነህ እና አምባሳደር ታዬ አጽቀ…
አዋሽ 40 ፡ “በቂ ምግብ ፣ ውሃ እና በቂ እንቅልፍ በስለትም ቢሆን የማይገኝበት ቦታ”
ለደኅንነቱ ሲባል ስሙን የማንጠቅሰው ግለሰብ በአዋሽ አርባ ወታደራዊ ካምፕ ውስጥ በሚገኝ ጊዜያዊ ማቆያ ከአርባ ቀናት በላይ አሳልፏል። ግለሰቡ በአማራ ክልል…
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አቡነ ጴጥሮስ ወደ አገር እንዲገቡ እንዲፈቀድ ጠየቀች
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ በቤተክርስቲያኗ ውስጥ ያላቸው ኃላፊነት ከግምት ገብቶ ወደ አገር እንዲገቡ እንዲፈቀድ ጠየቀች። ቤተክርስቲያኗ…
“ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር የመዋጋት ፍላጎት የላትም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
የኢትዮጵያ መንግሥት ከሶማሊያ ጋር ጦርነት ውስጥ የመግባት ፍላጎት እንደሌለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ይህንን ያሉት ዛሬ…
ሶማሊያ ውስጥ ቢያንስ ሰባት ኢትዮጵያውያን ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች ተገደሉ
በደቡባዊ ሶማሊያ በምትገኘው ጌዶ ክልል ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት ቢያንስ ሰባት ኢትዮጵያውያን ሲገደሉ በርካቶች ስጋት ውስጥ መሆናቸው ተገለጸ። በሶማሊያ የኢትዮጵያውያን…