በአልሸባብ ክንፍነት የተጠረጠረ ታጣቂ ቡድን በባሌ የፀጥታ ሥጋት መሆኑ ተገለጸ
በኦሮሚያ ክልል በባሌ ዞን የአልሸባብ ክንፍ በመሆን የሚጠረጠር የታጠቀ ቡድን መደራጀቱንና እንቅስቃሴ መጀመሩን በፀጥታ ሥጋትነት የክልሉ ባለሥልጣናት ማስቀመጣቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ…
በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ዕድሮች እና የዕድር ምክር ቤቶች እንዲመዘገቡ ሊገደዱ ነው
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማይቱ የሚገኙ ዕድሮች እና የዕድር ምክር ቤቶች ተመዝግበው “ሕጋዊ እውቅና” እንዲያገኙ የሚያስገድድ መመሪያ አወጣ። የከተማዋ የሴቶች፣…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባለሀብቶች ታጣቂዎችን በገንዘብ ይደግፋሉ ሲሉ ወቀሱ
በኢትዮጵያ ባለሀብቶች በተለያዩ ቦታ ለሚገኙ ታጣቂዎች የገንዘብ ድጋፍ እያደረጉ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወቀሱ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ከተማኝ ግብር…
አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽነርነት ኃላፊነታቸውን በፈቃዳቸው ለቀቁ
የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ “በግል ምክንያት” በፈቃዳቸው ከኃላፊነታቸው ለቀቁ። በኮሚሽነሩ ምትክ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የውጭ ፖሊስ አማካሪ…
‘ጭንቅ ውስጥ’ ነን የሚሉት ተማሪዎች ከንግድ ባንክ የወሰዱትን ገንዘብ ምን ላይ አዋሉት?
ከአንድ ሳምንት በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያጋጠመውን የገንዘብ ዝውውር ሥርዓት እክልን ተከትሎ ባንኩ እስካሁን ትክክለኛ መጠኑን ያልገለጸው ከፍተኛ ገንዘብ በደንበኞቹ…
ንግድ ባንክ ገንዘቡን እስከ ቅዳሜ የማይመልሱ ሰዎችን ፎቶ እና ማንነት በሚዲያ ይፋ አደርጋለሁ አለ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባጋጠመው የሲስተም ችግር ወቅት ገንዘብ የወሰዱ ወይም ያስተላለፉ ግለሰቦች እስከ መጪው ቅዳሜ መጋቢት 14/ 2016 ዓ.ም. ድረስ…
ነፍሰጡሮች በስራ ቦታ ለከፍተኛ ሙቀት ከተጋለጡ ጽንሳቸው ሊጨናገፍ እንደሚችል ጥናት ጠቆመ
ለከፍተኛ ሙቀት ተጋልጠው ስራ የሚሰሩ ነፍሰጡሮች በሆዳቸው ያለው ጽንስ ለሞት የመዳረጉ ወይም የመጨናገፍ ዕድሉ በሁለት እጥፍ እንደሚጨምር በህንድ የተደረገ ጥናት…
በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በትጥቅ የታገዘ ሁከት ለመፍጠር “በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ” ተጠርጠሪዎች መያዛቸው ተገለጸ
በአዲስ አበባ ከተማ እና አዋሳኝ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 50 ተጠርጠሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን…
ታግተው የነበሩ አምስት የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች መገደላቸው ተነገረ
ለሁለት ሳምንት ያህል ታግተው የነበሩ አምስት የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ተገድለው መገኘታቸውን የፋብሪካውን አንድ ኃላፊ ለቢቢሲ ገለጹ። ስማቸውን እንዳይጠቀስ የጠየቁት…
በሕዝባዊ በዓላት ላይ የሚታዩ ሰንደቅ ዓላማዎች ዓይነት በሕግ እንዲወሰኑ ተጠየቀ
የሕዝብ በዓላትን እና የበዓላት አከባባርን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ አዋጅ ሃይማኖታዊ እና ብሔራዊ የሕዝብ በዓላት ላይ የሚታዩ ሰንደቅ ዓላማዎችን ዓይነት በግልጽ…