በጋምቤላ ክልል የኦነግ አባላት ናችሁ በሚል እና ህወሀትን ትረዳላችሁ በሚል የታሰሩ ዜጎች በአፋጣኝ እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን አሳሰበ።
ኮሚሽኑ በጋምቤላ ክልል የእስረኞች አያያዝ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች እንቅስቃሴ ሊሻሻል እንደሚገባም አሳስቧል። ኮሚሽኑ ለኢትዮ ኤፍ ኤም በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው…
ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት እና ቅቡልነት ያላቸው ገደቦች
ሐሳብን የመግለጽ ነጻነት አስፈላጊነት ግለሰቦች ምሉዕነት እንዲሰማቸው ያደርጋል (personal fulfillment) እውነቱን ለመረዳት እንዲሁም ፖለቲካዊ እና ማኅበራዊ ተሳትፎ ለማድረግ የግለሰቦችን ውሳኔ…
የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ እና መልሶ ማቋቋም የገቢ ማሰባሰቢያ እርዳታ ጥሪ 2013 ዓ.ም
ግጭቶች ፣ የጎርፍ መጥለቅለቅ ፣ የአንበጣ መንጋ ፣ ኮቪድ 19 እና ሌሎችም ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች አገራችንን በማወክ ተከታታይ…
ለሁለት ዓመታት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ታስረው የቆዩ 614 ተጠርጣሪዎች በዋስ ተለቀቁ
በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ለሁለት ዓመታት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ከቆዩ ተጠርጣሪዎች መካከል 614ቱ ጥር 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በዋስ ተለቀቁ።…
ማይንድ ኢትዮጵያ ለብሔራዊ ውይይት የሚያግዙ አጀንዳዎችን እየሰበሰብኩ ነው አለ
ከነሐሴ ወር 2012 ዓ.ም. ጀምሮ በተለያዩ ዘርፎች የሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎችን በተለያዩ መድረኮች ሲያወያይ የቆየው የሁሉን አቀፍ ብሔራዊ ምክክር ኢኒሼቲቭ ኢትዮጵያ…
ኢሰመጉ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ መብቶች ጥሰትና አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚሹ ወገኖች ጉዳይ በከፍተኛ ሁኔታ እንዳሳሰበው አስታወቀ፡፡
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) በትግራይ ክልልና አዋሳኝ አካባቢዎች በነበረው ሕግ የማስከበር ሒደት ምክንያት፣ ባልታጠቁና ሰላማዊ በሆኑ ሰዎች ላይ የተፈጸመው…
ትግራይና አማራ ክልል፡ የሲቪል ሰዎች ደኅንነትና ከትግራይ ክልል የተፈናቀሉ ሰዎች ሁኔታ ወደ ሰብአዊ ቀውስ ሊያመራ ይችላል
አስቸኳይ ሰብአዊ እርዳታ እና ድጋፍ ሊቀርብ ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ጦርነት በተካሄደባቸው የትግራይ ክልል እና አዋሳኝ አካባቢዎች…
በጋምቤላ ክልል የሰብአዊ መብቶች ጥበቃ አፋጣኝ ትኩረት ይሻል
የእስረኞችን አያያዝ ማሻሻል እና የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎችን በነጻነት የመንቀሳቀስ መብት ማረጋገጥ ይገባል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽን) በጋምቤላ ክልል ያለው…
ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ራሱን የቻለ ገለልተኛ ተቋም እንዲሆን የሕግ ባለሙያዎች ጠየቁ
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ከሚኒስተሮች ምክር ቤት አባልነት ወጥቶ፣ ራሱን ነፃና ገለልተኛ በማድረግ መቋቋም እንደሚገባው የሕግ ባለሙያዎች ጥያቄ አቀረቡ። በ2022 ዓ.ም. ኢትዮጵያን የአፍሪካ የፍትሕ ተቋማት ተምሳሌት ለማድረግ የአሥር ዓመት ስትራቴጂካዊ ዕቅዱ ላይ እየመከረ መሆኑን የገለጸው ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ፣ አሁን ካለበት የመንግሥት አማካሪነትና አስፈጻሚነት ሚናው ሊወጣ እንደሚገባ ተጠይቋል። ቅዳሜ ጥር 8 ቀን 2013 ዓ.ም. በጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ ስትራቴጂካዊ ዕቅድ ላይ፣ የኢትዮጵያ ሕግ ባለሙያዎች ማኅበር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩት የማኅበሩ አባልና የሕግ ባለሙያ አቶ ዘፋኒያ ዓለሙ፣ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ የሚኒስትሮች ምክር ቤት አባል ሆኖ ሕግ አርቃቂ ስለሆነ የሚና መደበላለቅ ይታይበታል ብለዋል፡፡…