የውሸት ዜና ምን ማለት ነው?

ዜጎች ግንዛቤያቸውን የሚያሳድጉበት፣ ማሕበራዊ ሚዲያን ለሠላም የሚጠቀሙበት ሐሰተኛ መረጃን በምን መልኩ ሪፖርት ማድረግ እንደሚቻላቸው የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች ከዚህ በታች ቀርበዋል…

ትግራይ ክልል፡ የመሰረታዊ ልማት፣ የማኅበራዊ እና የአስተዳደራዊ አገልግሎቶችን በአፋጣኝ የመመለሱ ተግባር ልዩ ትኩረት ይሻል

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ/ኮሚሽኑ) ከሦስት ወራት ላለፈ ጊዜ የዘለቀው እና በበርካታ የትግራይ አካባቢዎች አሁንም ገና በተሟላ መልኩ ወደ መደበኛ…