የግለሰቦችን ፎቶግራፍ በማቀናበር እና አስነዋሪ ድርጊት የፈፀሙ በማስመሰል በተለያዩ ማህበራዊ ድህረገፆች ለቋል ያለውን ግለሰብ ጉዳይ እያጠራ መሆኑን የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ!

ከፌስቡክ፣ ከቴሌግራም ቻናልና ከሌሎች ማህበራዊ ድረ ገፆች ላይ ከ200 በላይ የሚሆኑ ግለሰቦችን ፎቶግራፍ በማውረድ እና ልዩ ልዩ የማቀናበሪያ ሶፍት ዌሮችን…

የማህበራዊ ሚድያ ጦርሜዳ

በነጻነት ለመናገርና ለመደራጀት የማህበራዊ ሚድያው ለኢትዮጵያውያን የፈጠረው መድረክ ቢኖርም ለወንጀል እንዲሁም የንግድና ፖለቲካ ስጋቶች ተጋላጭ አድርጓቸውል። እንደ ሌሎች ሃገሮች ሁሉ…

የሕግ ማስከበር ዘመቻው ‹‹ከተጠናቀቀ›› በኋላ ‹‹የሚሰማው›› የትግራይ ክልል ሰቆቃ

  ‹‹የእኛ ቀጣዩ ሥራ ትግራይን መገንባት ነው። የትግራይ ሕዝብ ከፍተኛ ችግር ያለበትና በሬሽን የሚኖር ነው። ስለሆነም ቶሎ ብለን ሕዝባችን ከዚህ ችግር እንዲወጣ መደገፍ አለብን፣ ማቋቋም አለብን፣ የተሰደዱትን መመለስ አለብን።›› ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶር)   በኅዳር ወር 2013 ዓ.ም. መጨረሻ ላይ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው በክልሉ…