በአዲስ መልክ የማሰቢያ ጊዜ
ምንም እንኳን ዓለም አቀፋዊ እና ክልላዊ መገናኛ ብዙሃን እያዩት ያለ ባለ መጠን ለውጥ ቢኖርም የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ግን በቅርፅም ሆነ…
ለሁሉም የምርጫ ተሳታፊ አካላት ባለስድስት ነጥብ የሰብዓዊ መብቶች አጀንዳ ቀረበ
በኢትዮጵያ አዲስ የለውጥ ፖለቲካ ምዕራፍ ከተከፈተ ወዲህ በግንቦት ወር 2013 ዓ.ም. የሚካሄደው የመጀመርያው አገራዊ ምርጫ የኢትዮጵያን ውስብስብ የሰብዓዊ መብቶች ችግር…
ስኬታማ ጋዜጦችን ለመፍጠር የሚጠቅሙ 7 መንገዶች
ማይክ ሮበርትሰን አርታዒዎች አንባቢዎቻቸው ህትመቶቻቸውን ፣ የሞባይል መተግበሪያዎችን ወይም ዲጂታል ህትመቶችን በተቻለ አቅም ለረጅም ጊዜ እንዲያነቡና እንዲጠቀሙ ምን ማድረግ እንዳለባቸው…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝግባ እና ተያያዥ የምርጫ ሁነቶችን የተመለከቱ ሪፖርቶችን ለፖለቲካ ፓርቲዎች አቀረበ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 16 ቀን 2013 ዓ.ም. የ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ እና ተያያዥ የምርጫ ሁነቶችን የተመለከቱ ሪፖርቶች…
የዲጂታል ተጽዕኖ በጎላበት ዘመን የሚድያን ስኬት ማረጋገጥ
ክሪስቶፈር ጄ ሃይኪ ሚድያው የተጋፈጣቸውን የኢኮኖሚ ተግዳሮቶች ከውስጥ በተነሱ ስትራቴጂዎች እና የቢዝነስ ሞዴል ፈጠራዎችን በማቅረብ መፍትሔ ያስቀምጣሉ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ…
“የ2013 ዓ.ም. ሀገራዊ ምርጫ ሰብአዊ መብቶችን ያማከለ እንዲሆን የሲቪክ ማኅበራት የተጠናከረ ቅንጅት” በሚል ርዕስ በሰብአዊ መብቶችና በምርጫ ጉዳዮች ላይ ከሚሰሩ የተለያዩ የሲቪክ ማኅበራት፣ ድርጅቶች እና ከሌሎች የተለያዩ አካላት ጋር የምክክር ስብሰባ አካሂዷል።
በተመዱ OHCHR፣ በተመዱ የልማት ፕሮግራም (UNDP)፣ እንዲሁም በኦስትሪያ፣ በዴንማርክ፣ በኖርዌይ እና በስዊድን ኤምባሲዎች ትብብር በተዘጋጀው በዚህ መድረክ የተለያዩ የውይይት መነሻ…
የጋዜጠኞች ጥቃት
በፍቃዱ ኃይሉ ከመንግሥት አካላትም ይሁን የማኅበራዊ ድረ ገጽ ተሳዳቢዎች የሚነሱ ጥቃቶች እንዴት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀንን እውነትን ለኀያላን የመናገር አቅማቸውን እንዳዳከሙት…
ሰበር ሰሚ ችሎት በእነ አቶ እስክንድር ነጋ ክርክር ላይ ዛሬ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል
ከድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ጋር በተያያዘ ሰኔ 23 እና 24 ቀን 2012 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ተፈጥሮ በነበረው ሁከትና ረብሻ…
ምርጫ ነፃና ፍትሃዊ በሆነ መልኩ ለመዘገብ የሚረዱ 4 መንገዶች
ሩዋንዳ ፕሮፓጋንዳ እውነትን ሲደፈጥጥ ምን ሊፈጠር እንደሚችል የምታሳይ አሳዛኝ ምሳሌ ናት፡፡ ከ 800000 በላይ ሩዋንዳውያን ህይወታቸውን እንዲያጡ ምክንያት ለሆነው የዘር…
ሁሉም አብሮነቱንና የድርሻውን ሳይረሳ የምርጫ ውድድሩን እንዲጀምር የቦርድ ሰብሳቢዋ ጥሪ አቀረቡ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በመጪው አጠቃላይ ምርጫ ለሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ተወዳዳሪዎች ባቀረቡት ጥሪ፣ ‹‹የሁላችንንም አብሮነትና የእያንዳንዳችንን…