አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ውስጥ የኤርትራ ወታደሮች በኅዳር ወር በሁለት ቀናት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን መግደላቸውን ትላንት በወጣው ሪፖርት አመለከት።

በኅዳር 19 እና 20/2013 ዓ.ም የተፈጸመው የጅምላ ግድያ በሰብአዊ ፍጡር ላይ የተፈጸመ ወንጀል ሊሆን እንደሚችል ሪፖርቱ ገልጿል። አንድ የዓይን ምስክር…

በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ታጣቂዎች ፖሊስ ገድለው ሌሎች ሰላማዊ ሰዎች ማገታቸውን ባለስልጣናት አስታውቀዋል።

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ታጣቂዎች ፖሊስ ገድለው ሌሎች ሰላማዊ ሰዎች ማገታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎችና ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ከታጣቂቆቹ  ወገንም…