በሰሜን ወሎ ዞን አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት በእርቅ መፈታቱ ተገለጸ
ትናንት ሚያዚያ 2/ 2014 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ ወልዲያ ከተማና አካባቢዎቹ በመከላከያ እና በፋኖ መካከል ተከስቶ የነበረው ግጭት…
የአውሮፓ ህብረት ተመድ ላቋቋመው ዓለም አቀፉ መርማሪ ኮሚሸን የኢትዮጵያ መንግሥት እንዲተባበር ጠየቀ
የአውሮፓ ህብረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት የተፈጸሙ የጦር ወንጀሎችን እና የመብት ጥሰቶችን ለማጣራት…
የውሂብ ደኅንነት ጥበቃ
ስማርት ስልክ፣ ላፕቶፕ ወይም ታብሌት ካልዎት ሁልጊዜም የሚንቀሳቀሱት ከፍተኛ መጠን ያለው ውሂብ ተሸክመው ነው፡፡ የእርስዎ ማኀበራዊ ዕውቂያዎች፣ ግላዊ ግኝኙነቶች፣ የግል ሰነዶች፣ፎቶግራፎች(ምንም አልባትም…
እስካሁን ጅንካ ከተማን ጨምሮ በአራት ከተሞች ማንነትን መሰረት ያደረጉ ጥቃቶች መፈጸማቸው ተገልጿል
ደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ ክልል ካሉ ዞኖች መካከል አንዷ ስትሆን፤ ጅንካ ከተማ ደግሞ የዚህ ዞን አስተዳድር ዋና መቀመጫ ነች። በዚህ…
በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት በሚገኘው የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ጥቃት መፈጸሙን ተመድ አስታወቀ
በአማራ ክልል፣ ሰሜን ጎንደር ዞን፣ ዳባት ከተማ በሚገኘው የኤርትራውያን ስደተኞች መጠለያ በታጣቂዎች ጥቃት እንደደረሰበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለፀ። የተባበሩት መንግሥታት…
በደቡብ ክልል ታስረው የሚገኙ የትግራይ ተወላጆች የተጠረጠርንበት ወንጀል ሳይነገረን 9 ወራት አለፈን አሉ
የትግራይ ተወላጆች በብሔራችን ምክንያት በደቡብ ክልል ሾኔ ተብላ በምትጠራ ከተማ ለእስር ከተዳረግን ወራቶች አለፉ ሲሉ ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ለደኅንነታቸው ሲባል…
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችን ጉዳይ የሚከታተልና ዘላቂ መፍትሔ የሚያመቻች ቋሚ የመንግሥት አካል ስለማስፈለጉ
“የካምፓላ ስምምነት” አባል መንግሥታት በስምምነቱ ውስጥ ከተካተቱ ግዴታዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ መፈናቀልን ለመከላከል፣ የተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ እንዲሁም ዘላቂ መፍትሔን የሚመለከት…
Human Rights on Paper
Here we include information about how treaties are written and the rights and duties of states and individuals in relation…
አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በምዕራብ ትግራይ የሰላም አስከባሪ ኃይል እንዲሰማራ ጠየቁ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በምዕራብ ትግራይ በአፍሪካ ሕብረት የሚመራ ሰላም አስከባሪ ኃይል እንዲሰማራ ጠየቁ። ሁለቱ ዓለም አቀፍ የመብት…
በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በተፈጸመ ጥቃት ቁጥራቸው በወል ያልታወቀ ሰዎች መገደላቸው ተነገረ
በአማራ ክልል በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች ትላንት ማክሰኞ ባደረሱት ጥቃት ለጊዜው ቁጥራቸው በወል ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸውን የወረዳው አስተዳዳሪ…