ሞያሌ አካባቢ በመንግሥት ኃይሎችና በታጣቂዎች መካከል ግጭት ተከስቶ እንደነበረ ተገለጸ
በደቡብ ኢትዮጵያ ሞያሌ ከተማ አካባቢ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እና እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ጦር ብሎ በሚጠራው ቡድን መካከል ግጭት ተከስቶ እንደነበረ…
የካማሺ ዞን ማረሚያ ቤት አዛዥ ተወካይን ጨምሮ ሶስት የማረሚያ ቤቱ ፖሊሶች በታጣቂዎች ታገቱ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ማረሚያ ቤት ተወካይን ጨምሮ ሶስት የማረሚያ ቤቱ ፖሊሶች፤ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ በታጣቂዎች መታገታቸውን የክልሉ…
በሰሜኑ ጦርነት በአማራ ክልል የተፈጸሙ ወንጀሎችን የሚያጣራው ግብረ ኃይል፤ አብዛኛውን ምርመራውን ማጠናቀቁን አስታወቀ
በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት ሳቢያ በአማራ ክልል የተፈጸሙ ወንጀሎችን እንዲያጣራ በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተቋቋመው የሚኒስትሮች ግብረ ኃይል፤ ሲያከናውን የቆየውን ምርመራ…
በቴሌኮሚኒኬሽን ኔትወርኮች እና ኢንተርኔት ከሌሎች ጋር ስለመገናኘት
የቴሌኮሚኒኬሽን ኔትወርኮች እና ኢንተርኔት ከሌሎች ሰዎች ጋር የምናደርገውን ግንኙነት ከምንጊዜውም በተሻለ ቀላል እንዲኾን ቢያደርጉም ክትትል ይበልጥ እንዲበረታ አድርገዋል። ግላዊነትዎን ለመጠበቅ…
በኢትዮጵያ የአፋር እና የአማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥስውቶች ምርመራ የሕግ ማዕቀፎች
በኢትዮጵያ የአፋር እና የአማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ሪፖርት የቀጠለ. . .…
የዲጂታል ደኅንነቶን ለማሻሻል የሚረዱ መሣሪያዎችን መምረጥ
በርካታ ኩባንያዎች እና መካነ ድሮች ግለሰቦች ዲጂታል ደኅንነታቸውን እንዲያሻሽሉ የሚረዱ መሣሪያዎች ያቀርባሉ፡፡ ለእርስዎ ትክክለኛ የኾኑትን መሣሪያዎች እንዴት ይመርጣሉ? እርስዎን መከላከል…
ህወሓት የሰብዓዊ እርዳታ ትግራይ የሚደርስ ከሆነ ግጭት ለማቆም እስማማለሁ አለ
ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ላለፉት 16 ወራት ግጭት ውስጥ የቆየው ህወሓት የሰብዓዊ እርዳታ ትግራይ የሚደርስ ከሆነ ግጭት ለማቆም እንደሚስማማ ገለጸ። ህወሓት…
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር ለመገናኘት አዲስ አበባ ገቡ
የፕሬዝደንት ጆ ባይደን የአፍሪካ ቀን ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገር አዲስ አበባ መግባታቸውን የአሜሪካ የውጭ…
በኢትዮጵያ የአፋር እና የአማራ ክልሎች የተፈጸሙ ጥሰቶች
በኢትዮጵያ የአፋር እና የአማራ ክልሎች የተፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች እና ዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ጥሰቶች ላይ የተደረገ ሪፖርት የቀጠለ. . .…
በምሥራቅ ሸዋ ቡልቡላ ከተማ በሚሊሻ ምርቃት ላይ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ ቢያንስ አራት ሰዎች ሞቱ
ቅዳሜ መጋቢት 10/2014 ዓ.ም በአዳሚ ቱሉ ጂዶ ኮምቦልቻ ቡልቡላ ከተማ በተካሄደ የሚሊሻ ምርቃት ላይ በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ የ12 ዓመት ታዳጊን…