ትናንት በጎንደር በተነሳው ግጭት የሰዎች ሕይወት መጥፋቱን የአማራ ክልል አስታወቀ
ትናንት፣ ማክሰኞ፣ በጎንደር ከተማ ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው ግጭት ተቀስቅሶ የሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ተገለጸ። የክልሉ መንግሥት ትናንት ሚያዚያ 18 ቀን 2014…
ለዲጂታል ደህንነት የሚያስፈልጉ ሰባት ደረጃዎች
ዕውቀት ኃይል ነው ያለ ጥሩ መረጃ ጥሩ የደህንነት ውሳኔ ላይ መድረስ አይቻልም። የደህንነትዎ መጠን ስለ ንብረትዎ፣ በንብረትዎ ላይ ጥቃት ስለሚሰነዝሩ አካላት…
ህወሓት ከአፋር ሙሉ በሙሉ ለመውጣት ቅድመ ሁኔታዎችን አስቀመጠ
ህወሓት ከአፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ለመውጣት ያልተገደበ ሰብዓዊ እርዳታ አሰራር መዘርጋትና የተቋረጡ መሰረተ ልማት አገልግሎቶች መመለስን ጨምሮ የተወሰኑ ቅድመ ሁኔታዎችን…
በሰሜን ሸዋና በኦሮሚያ ልዩ ዞን በተቀሰቀሰ ግጭት የፀጥታ ኃይሎችና ንፁኃን ዜጎች መሞታቸው ተሰማ
ከሚያዚያ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ቀናት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን በአሻባሪነት በተሰየመው የኦነግ ሸኔ…
The Main Human Rights Treaties
Here we introduce several of the documents that provide the basis for human rights standards worldwide. The Universal Declaration of…
በኢትዮጵያ የመብቶች ጥሰቶች መፈፀማቸውን የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ገለፀ
የዩናዩትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ባወጣው የሃገራትን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ በሚተነትነው እአአ የ2021 ዓመታዊ ሪፖርቱ፤ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መንግሥት…
በደቡብ ክልል ለወራት ታስረው የነበሩ ከአንድ ሺህ በላይ የትግራይ ተወላጆች መፈታታቸው ተነገረ
በደቡብ ክልል ሃድያ ዞን ሾኔ በተሰኘች ከተማ ለወራት ታስረው የነበሩ የትግራይ ተወላጆች መፈታታቸውን ቢቢሲ ከተፈቱ ግለሰቦች ሰምቷል። ወደ 1 ሺህ…
ጥቃት ማድረስ፣ ማፈናቀል፣ እንግልት እና ንብረት ማውደም በአስቸኳይ ይቁም! የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ደቡብ አሪ ወረዳ በሚገኙ በ ጋዘር (የደቡብ አሪ ከተማ) እንዲሁም በሌጠር፣…
ጠንካራ የይለፍ ቃሎችን መፍጠር
የይለፍ ቃላትን ደጋግሞ መጠቀም በጣም መጥፎ የሚባል ደኅንነት ልማድ ነው። ምክንያቱም አጥቂው የተለያዩ አገልግሎቶች ላይ ደጋግመው የተጠቀሙትን አንድ የይለፍ ቃልን…
“በሦስት ጥይት ብመታም አዕምሯዊ ጉዳት ስላልደረሰብኝ ተመስገን እላለሁ”
በአልበም መልክ ተሰንዶ በወይዘሮ አስቴር* ላይ የደረሰውን ጥቃት የሚያሳየውን ፎቶ ያሳዩን ባለቤታቸው አቶ ገሰሰ ናቸው። ፎቶው ወ/ሮ አስቴር በጥይት ከተመቱበት…