በሰሜን ወሎ ዞን አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተው ግጭት በእርቅ መፈታቱ ተገለጸ
ትናንት ሚያዚያ 2/ 2014 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ ወልዲያ ከተማና አካባቢዎቹ በመከላከያ እና በፋኖ መካከል ተከስቶ የነበረው ግጭት…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ትናንት ሚያዚያ 2/ 2014 ዓ.ም በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን፣ ወልዲያ ከተማና አካባቢዎቹ በመከላከያ እና በፋኖ መካከል ተከስቶ የነበረው ግጭት…
የአውሮፓ ህብረት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት የተፈጸሙ የጦር ወንጀሎችን እና የመብት ጥሰቶችን ለማጣራት…
ደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ ክልል ካሉ ዞኖች መካከል አንዷ ስትሆን፤ ጅንካ ከተማ ደግሞ የዚህ ዞን አስተዳድር ዋና መቀመጫ ነች። በዚህ…
በአማራ ክልል፣ ሰሜን ጎንደር ዞን፣ ዳባት ከተማ በሚገኘው የኤርትራውያን ስደተኞች መጠለያ በታጣቂዎች ጥቃት እንደደረሰበት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገለፀ። የተባበሩት መንግሥታት…
የትግራይ ተወላጆች በብሔራችን ምክንያት በደቡብ ክልል ሾኔ ተብላ በምትጠራ ከተማ ለእስር ከተዳረግን ወራቶች አለፉ ሲሉ ለቢቢሲ ተናገሩ። ቢቢሲ ለደኅንነታቸው ሲባል…
አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች በምዕራብ ትግራይ በአፍሪካ ሕብረት የሚመራ ሰላም አስከባሪ ኃይል እንዲሰማራ ጠየቁ። ሁለቱ ዓለም አቀፍ የመብት…
በደቡብ ኢትዮጵያ ሞያሌ ከተማ አካባቢ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች እና እራሱን የኦሮሞ ነጻነት ጦር ብሎ በሚጠራው ቡድን መካከል ግጭት ተከስቶ እንደነበረ…
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ማረሚያ ቤት ተወካይን ጨምሮ ሶስት የማረሚያ ቤቱ ፖሊሶች፤ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ በታጣቂዎች መታገታቸውን የክልሉ…
ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ላለፉት 16 ወራት ግጭት ውስጥ የቆየው ህወሓት የሰብዓዊ እርዳታ ትግራይ የሚደርስ ከሆነ ግጭት ለማቆም እንደሚስማማ ገለጸ። ህወሓት…
የፕሬዝደንት ጆ ባይደን የአፍሪካ ቀን ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ዴቪድ ሳተርፊልድ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር ለመነጋገር አዲስ አበባ መግባታቸውን የአሜሪካ የውጭ…