ዒድ አልፈጥር በዓል በተከሰተው ሁከት ሳቢያ በርካታ ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን መንግሥት አስታወቀ
ሰኞ ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. በተከበረው 1443ኛ የዒድ አልፈጥር በዓል ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ከተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ጋር በተያያዘ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ሰኞ ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. በተከበረው 1443ኛ የዒድ አልፈጥር በዓል ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ከተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ጋር በተያያዘ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሴቶች ፖለቲካ ውስጥ እንዳይገቡ በግልጽ ‹‹የማስፈራራት፣ የማሸማቀቅ፣ ነውር ድርጊት›› እንደሚፈጽሙ፣ ያጋጠሙት…
ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስተር፣ ለክልል ርዕሰ መስተዳደሮች እና ለሌሎች የመንግስት ተቋማት በ18 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የአለም የፕሬስ ነጻነት ቀንን በተመለከተ ያቀረቡትን…
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጎንደር ከተማ ሸህ ኤሊያስ እየተባለ የሚጠራ የእስልምና እምነት ተከታዮች የቀብር ቦታ የሚገኝ ሲሆን በዚህም ቦታ አዋሳኝ…
ማክሰኞ ሚያዚያ 18/2014 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ እጃቸው አለበት የተባሉ 280 ግለሰቦችን መንግሥት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ። ዛሬ…
ትናንት፣ ማክሰኞ፣ በጎንደር ከተማ ሃይማኖታዊ ይዘት ያለው ግጭት ተቀስቅሶ የሰዎች ሕይወት መጥፋቱ ተገለጸ። የክልሉ መንግሥት ትናንት ሚያዚያ 18 ቀን 2014…
ህወሓት ከአፋር ክልል ሙሉ በሙሉ ለመውጣት ያልተገደበ ሰብዓዊ እርዳታ አሰራር መዘርጋትና የተቋረጡ መሰረተ ልማት አገልግሎቶች መመለስን ጨምሮ የተወሰኑ ቅድመ ሁኔታዎችን…
ከሚያዚያ 9 ቀን 2014 ዓ.ም. ጀምሮ ባሉት ቀናት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን በአሻባሪነት በተሰየመው የኦነግ ሸኔ…
በደቡብ ክልል ሃድያ ዞን ሾኔ በተሰኘች ከተማ ለወራት ታስረው የነበሩ የትግራይ ተወላጆች መፈታታቸውን ቢቢሲ ከተፈቱ ግለሰቦች ሰምቷል። ወደ 1 ሺህ…
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ደቡብ አሪ ወረዳ በሚገኙ በ ጋዘር (የደቡብ አሪ ከተማ) እንዲሁም በሌጠር፣…