የኦነግ የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ ተገድለው ተገኙ
የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ በትውልድ ከተማቸው መቂ ውስጥ ተገድለው አስክሬናቸው ተገኘ። ለደኅንነታቸው ሲባል ስማቸው እንዲገለጽ…
በባሕር ዳር ከተማ እሁድ ዕለት በተፈጸመ ጥቃት አምስት ሙስሊሞች መገደላቸው ተገለጸ
በባሕርዳር ከተማ ቀበሌ 14 ሶላት ሰግደው ሲመለሱ የነበሩ አራት የአንድ ቤተሰብ አባላት መጋቢት 29/2016 ዓ.ም. ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች መገደላቸውን የአማራ…
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ውዝግብ ለምን ተካረረ?
ኢትዮጵያ ራሷን ነጻ አገር ብላ ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር በፈረመችው የባህር የመግባቢያ ስምምነት ከሶማሊያ ጋር ቁርሾ ውስጥ ገብታለች። በሁለቱ አገራት መካከል…
ጁምዓና ከተራን ጨምሮ አራት ቀናት ሥራ ዝግ ሆኖ እንዲከበሩ ጥያቄ ቀረበ
ጁምዓ፣ ከተራና ቃና ዘገሊላ የአደባባይ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች፣ እንዲሁም የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ በዓላት ሥራ ዝግ ሆነው እንዲከበሩ በፓርላማ ጥያቄ ቀረበ፡፡…
በእነ አቶ ዮሐንስ ቧያለው እና ክርስቲያን ታደለ ላይ የተመሠረተው ክስ ምን ይዟል?
በአማራ ክልል የተከሰተውን አለመረጋጋት ተከትሎ በቁጥጥር ስር የዋሉት የክልል እና የፌደራል ምክር ቤት አባላት እና ፖለቲከኞች ከስድስት ወራት እስር በኋላ…
ከፒያሳ እና አካባቢው 11 ሺህ ሰዎች መነሳታቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ
በአዲስ አበባ ከፒያሳ እና አካባቢው ከሳምንታት በፊት በተጀመረው ግንባታ ምክንያት ወደ 11 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች መነሳታቸውን የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች…
እነ አቶ ክርስቲያን ታደለ “እንደ መደበኛ ታሳሪ እንዲታዩ” ፍርድ ቤት ትዕዛዝ አስተላለፈ
ከስምንት ወራት በኋላ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት የሕዝብ ተወካዮች እንዲሁም የአማራ ክልል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት…
የኢትዮጵያ እና የኤምሬትስ አየር መንገድ አውሮፕላኖች በሶማሊያ አየር ላይ ከመጋጨት ለጥቂት መትረፋቸው ተነገረ
የኢትዮጵያ እና የኤምሬትስ አየር መንገድ አውሮፕላኖች ባለፈው እሁድ በሶማሊያ የአየር ክልል ላይ ከመጋጨት ለጥቂት መትረፋቸው ተገለጸ። ነጻ አገርነቷን ያወጀችው የሶማሊላንድ…
ንግድ ባንክ 10 ሚሊዮን የሚጠጋ ገንዘብ ያልመለሱ የ565 ደንበኞቹን ስም ይፋ አደረገ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. ሌሊት በገንዘብ ዝውውር ሥርዓቱ ላይ አጋጥሞት በነበረው ችግር ምክንያት ያለአግባብ የተወሰደውን ገንዘብ አልመሰሉም ያላቸውን…
በምሥራቅ እና ምዕራብ አርሲ ዞኖች ታጣቂዎች አገልጋዮችን እና ምዕመናንን መግደላቸው ተነገረ
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ እና ምሥራቅ አርሲ ዞኖች ታጣቂዎች በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ቀሳውስት እና ምዕመናን ላይ በፈጸሟቸው ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን…