ምርጫ ቦርድ አማራና ኦሮሚያን ጨምሮ ለአራት ክልሎች ማሳሰቢያ ሰጠ
የዕጩዎች ምዝገባ እስከ የካቲት 30 ቀን ድረስ ተራዝሟል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የስድስተኛውን አገራዊ ምርጫን ደኅንነት ለማስጠበቅ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር…
ሳይበር ቡሊንግ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ወይም ሳይበር ስፔስ ውስጥ በዋናነት ታዳጊዎች ላይ የሚደርስ ጥቃት
ሳይበር ቡሊንግ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ተጠቅሞ ወይም ሳይበር ስፔስ ውስጥ በዋናነት ታዳጊዎች ላይ የሚደርስ ጥቃት ሲሆን፤ እነዚህም ጥቃቶች በተደጋጋሚና ሆን ተብሎ…
መንግሥት ከኤርትራ ጋር ምንም ዓይነት ወታደራዊ ስምምነት አለማድረጉን አስታወቀ
በትግራይ ክልል እየተካሄደ ባለው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ከኤርትራ መንግሥት ጋር ምንም ዓይነት ወታደራዊ ስምምነት አለመደረጉንና ዕገዛም እንዳልጠየቀ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…
5 የተሳሳቱ የኮሮናቫይረስ አመለካከቶች እና ሳይንሳዊ ማብራሪያቸው
በፈረንጆቹ 2020 ስለኮሮናቫይስ ወረርሽኝ መስማት ስንጀምር የብዙዎች ጥያቄ ያተኮረው ስለበሽታው ምንነት፣ እንዴት ሰዎችን እንደሚያጠቃ እና ራሳችንን ከበሽታው ለመከላከል ምን አይነት…
የሴቶችን ተሳትፎ ለማሳደግ የፖሊሲ ክለሳ ሊደረግ ነው
ሴቶች በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮች ተሳትፏቸው የጎላ እንዲሆን የፖሊሲ ክለሳ ለማድረግ ዕቅድ መኖሩ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ዓርብ የካቲት 26 ቀን…
ከፍተኛ የሀሰት ዜና ስርጭት በትዊተር
በማህበራዊ ድህረ-ገፆች ላይ የሚሰራጭ የሀሰት ዜና ከጊዜ ወደጊዜ ተፅዕኖው በእጅጉ እያየለ መጥቷል፡፡ ዶናልድ ትራምፕን በትረ ስልጣን አስጨብጦ የተደመደመው የ2016ቱ የአሜሪካን…
በመተከል ዞን የተፈጠረው የፀጥታ ችግር ለአምስት ዓመታት ዝግጅት የተደረገበት ነው ተባለ
ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን የወሰዱ ግለሰቦች የጉሙዝ ወጣቶችን በማሠልጠን ለዕኩይ ተልዕኮ ማዘጋጀታቸው ተጠቁሟል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ዞን ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር ለአምስት ዓመታት ዝግጅት ሲደረገብት መቆየቱን፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉዳዩን እንዲከታተል የተቋቋመው ኮሚቴ ገለጸ። በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች የተፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን በመገምገም የመፍትሔ አቅጣጫ እንዲያቀርብ ተቋቁሞ የነበረው ኮሚቴ እንደገለጸው፣ በመተከል ዞን ከሦስት ሺሕ በላይ ታጣቂዎችና በእነሱ አማካይነት ጫካ ገብተው የነበሩ ከ68 ሺሕ በላይ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት ወደ ሰላማዊ ሕይወት ተመልሰዋል፡፡ ኮሚቴው ሰባት አባላት ያሉትና በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች…
ፌስቡካዊ ዕውነታዎች
ስሙ በክፉም ይነሳ በደግ ፌስቡክ የዓለማችን ቀዳሚው የማህበራዊ ትስስር መድረክ እና ለብዙዎችም ዋነኛ የዕለታዊ መረጃ ምንጭ መሆኑ አይካድም፡፡ ድረ-ገፁ ያለውን…
በማይካድራ ከተማ ከ17.6 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙ ተገለጸ
ጥቅምት 30 እና ኅዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም. በማይካድራ ከተማ በደረሰ ጉዳት ከ17.6 ሚሊዮን ብር በላይ ውድመት መድረሱ ተገለጸ፡፡ ይኼ…