ያልተሰማው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ድምጽ እና መፍትሄው
ረቡዕ ታኅሣሥ 14/2013 ዓ.ም ንጋት የ41 ዓመቱን አርሶ አደር በላይ ዋቅጅራን ሕይወት እስከወዲያኛው የቀየረ ክስተት ተከሰተ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በኩጂ…
ክፍል ስድስት ፥ የግጭት አገናዛቢ ዘገባ ስልቶች
በዚህ ክፍል ጋዜጠኞች የግጭት ዘገባ በሚሠሩበት ጊዜ ግምት ውስጥ ማስገባት የሚያስፈልጋቸውን በርካታ ስልቶች እንመለከታለን። እነዚህ ሁሉ በዋነኝነት ለአንባቢዎች እና ለተመልካቾች…
ሱዳንና ግብፅ ወደ ወታደራዊ ግጭት ያመሩ ይሆን?
ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ፣ ጠ/ሚ አብደላ ሐምዶክ እና ፕሬዝዳንት አብዱል ፋታህ አል ሲሲ በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ ስምምነት ላይ መድረስ ያልቻሉት…
ኤርትራ ሠራዊቷን ከኢትዮጵያ ግዛት ለማስወጣት ተስማማች
ኤርትራ በትግራይ ክልል ውስጥ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ያስገባቻቸውን ወታደሮቿን ለማስወጣት ከስምምነት መደረሱን የኢትዮጵያ መንግሥት ገለጸ። የኢትዮጵያ ጠቅላይ…
ለስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ማን በመራጭነት መመዝገብ ይችላል?
በዛሬው ዕለት፣ መጋቢት 16/2013 ዓ.ም ለስድስተኛው አገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በመላው አገሪቱ ይጀመራል። ምርጫ ቦርድ ግንቦት 28 እና ሰኔ 5/2013…
በአክሱም የተከሰተው ‘ሰብአዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀል ወይም የጦር ወንጀል ሊሆን ይችላል’-ኢሰመኮ
በአክሱም ከተማ በኤርትራ ወታደሮች የተፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት በሰብአዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀል ወይም የጦር ወንጀል ሊሆን ይችላል ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ…
የማይታወቀው የተባበሩት መንግሥታት ዲፕሎማት እና ሌሎች ትግራይን የተመለከቱ ሐሰተኛ ዘገባዎች
በትግራይ ክልል ያለው ውጥረት አሁንም አልረገበም። የሰብዓዊ መብት ጥሰት ክሶች እየተዘገቡ ነው። አለመረጋጋቱ ሊቀጥል እንደሚችልም ስጋት አለ። የፕሮፓጋንዳ ጦርነት በማኅበራዊ…
በትግራይ ክልል ከጦርነት ማግስት በዜጎች ላይ እየተፈፀሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መንግስታዊ ትኩረትን ይሻሉ!!
ጋዜጣዊ መግለጫ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በትግራይ ክልል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እና ሰፊ የሆነ የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት…
ግጭትን ሽፈን ለመስጠት የዜና ክፍል ትብብር
በዚህ ማጣቀሻ ውስጥ ግለሰቦች ግጭቶችን ሲዘግቡ ምን ማድረግ እንዳለባቸው ስናወራ ነበር፤ ሆኖም፣ የዜና ክፍሎች እና ሙሉ የዜና አገልግሎት ሰጪ ድርጅቱ…