በትግራይ ግጭቱን በመሸሽ በየቀኑ ከ1ሺ በላይ ዜጎች እየተሰደዱ ነው
የፌደራል መንግስት በህወሃት ቡድን ላይ እየወሰደ ያለውን ህግ የማስከበር እርምጃ ተከትሎ፣ በትግራይ ክልል በየቀኑ በሺዎች እየተሰደዱ ሲሆን ሱዳን እስከ 2…
በማይካድራ በልዩ ሃይል የተፈጸመው የጅምላ ጭፍጨፋ በፍጥነት እንዲጣራ አምነስቲ ጠየቀ
ባለፈው ሁለት አመት ተኩል ገደማ በህወኃት አቀናባሪነትና ተሳትፎ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ከ1500 በላይ ዜጎች በግፍ መገደላቸውን ያስታወቀው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ቢሮ፤…
በሳምንቱ ስድስት ጋዜጠኞች ታሰሩ
ኢሰመኮ “የጋዜጠኞቹ መታሰር አሳስቦኛል” ብሏል ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት፣ የአዲስ ስታንዳርድ እና የኦ ኤም ኤን 6 ጋዜጠኞች የታሰሩ ሲሆን የኢትዮጵያ…
የመረጃዎችን ሚዛናዊነት የሚፈትሹ ወጣቶች የማፍራት ንቅናቄ
የመገናኛ ብዙኃን ማሠራጫዎች ከዘመኑ ጋር እየዘመኑና ተጠቃሚዎችም በቀላሉ ለመጠቀም የሚችሉበት እየሆኑ መጥተዋል፡፡ በኢትዮጵያ በተለይም የማኅበራዊ ትስስር ገጽ ተጠቃሚዎች አብዛኛዎቹ ወጣቶች…
ትግራይ፡ በማይካድራ የተገደሉ ሰዎች ‘የጦር ወንጀል’ ሊሆን እንደሚችል ተመድ ጠቆመ
በትግራይ ክልል ማይካድራ ከተማ በርካታ ዜጎች ተገድለዋል የሚል ሪፖርት መውጣቱን ተከትሎ “ግድያዎቹ መረጋገጥ ከቻሉ እንደ ጦር ወንጀል ይቆጠራል” በማለት የተባበሩት…
ስለ ፌደራል መንግሥትና የትግራይ ክልል ግጭት ማን ምን አለ?
ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ መከላከያ ሠራዊት ሕወሓት ላይ የኃይል እርምጃ እንዲወሰድ መታዘዙን መግለጻቸው ይታወሳል። ጠቅላይ ሚንስትሩ ትላንት ማምሻውን በሰጡት መግለጫ…
ትግራይ፡ ከጦርነቱ ጋር ተያየዞ እየተሰራጩ ያሉ ሐሰተኛ ምሥሎችና መረጃዎች
ከጦርነቱ ጋር በተያያዘ በርካታ ሐሰተኛ ምስሎች በማኅበራዊ ሚዲያው ላይ እየተጋሩ ይገኛሉ። የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ላይ በከፈተው ወታደራዊ ዘመቻና ይህንኑ…
አስቸኳይ ጋዜጣዊ መግለጫ
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ – ኢሰመጉ በትግራይ ክልልና አዋሳኝ ቦታዎች ያለው እንቅስቃሴ የሰላማዊ ሕዝብን የሕይወትና አካላዊ ደህንነት ብሎም የሲቪል ንብረቶችን…
ትግራይ ፡ በማይካድራ ስለተፈጸመው ግድያ ማስረጃዎችን እንዳገኘ አምነስቲ ገለጸ
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትግራይ ክልል ውስጥ በርካታ ሰዎች የተገደሉበት ጥቃት መፈጸሙን የሚያመለክቱ ማስረጃዎች እንዳገኘ ገለጸ። የሰብአዊ መብቶች ተቆርቋሪው ድርጅት እንዳለው በሰሜን…
መንግሥት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶቹን የሚያጣራ ገለልተኛ ቡድን ያሰማራ- ኢሰመጉ
ጥቅምት፣ 22/ 2013 ዓ.ም በኦሮሚያ ክልል፣ በምዕራብ ወለጋ ዞን፣ ጉሊሶ ወረዳ ማንነትን መሰረት ያደረገ ነው በተባለው ጥቃት በርካቶች መገደላቸውን ተከትሎ…