ተመድ በትግራይ ተፈጽመዋል በተባሉ የመብት ጥሰቶች ምርመራ ላይ ለመሳተፍ ተስማማ
የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን በትግራይ ክልል የተከሰተው ግጭት አስከትሏል የተባለውን የመብቶች ጥሰት በጋራ ለመመርመር በኢትዮጵያ በኩል የቀረበውን ጥሪ…
ከአሜሪካ ለእረፍት የመጡትን ጨምሮ 10 አባላቱ በኮቪድ-19 የተያዙበት ቤተሰብ
በኢትዮጵያ ያለው የኮሮናቫይረስ ስርጭት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የአገሪቱ ጤና ሚኒስቴር ገልጿል። በበሽታው የሚያዙ፣ በጽኑ የሚታመሙና የሚሞቱ ሰዎች ቁጥር ከሌላው…
ክፍል ሰባት ፥ የዘገባ ጥቆማዎች
በክፍል ስድስት ውስጥ የቀረቡት አስተያየቶች ጋዜጠኞች የተለያዩ ግጭቶችን በሚዘግቡበት ወቅት ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ የተለያዩ ዘዴዎችን ያገኛሉ የሚል ተስፋ አለን። የዚህ ማጣቀሻ…
አሜሪካ መልዕክተኛዋን ወደ ኢትዮጵያ ልትልክ ሲሆን 52 ሚሊዮን ዶላር ለእርዳታ ሰጠች
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በትግራይ ውስጥ ስለተከሰተው ቀውስና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር እንዲወያዩ መልዕከተኛ ወደ ኢትዮጵያ ሊልኩ…
በምርጫ ወቅት የሚዲያ ዘገባዎች አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳይፈጥሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ
መገናኛ ብዙኃን በምርጫ ወቅትና ከድኅረ ምርጫ በኋላ የሚያቀርቧቸው ዘገባዎች በአገራዊ ምርጫ ውጤት አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳይፈጥሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ…
ግጭት የተካሄደባት የትግራይ ሁኔታ በጨረፍታ
የሽረ ከተማ በየዕለቱ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ተፈናቃዮችን ታስተናግዳለች። ከእነዚህም መካከል ከሽረ 50 ኪሎ ሜትር ርቃ ከምትገኘው አክሱም የመጣችው የስድስት ዓመቷ…
የተዘነጋውን የኮቪድ-19 የትራንስፖርት አጠቃቀም መመርያ እንደገና ለማስፈጸም እንደሚሠራ ተገለጸ
የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ፣ በኅብረተሰቡና በትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢዎች የተዘነጋውን የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመከላከል ታሳቢ በማድረግ፣ የሕዝብ ትራንስፖርትና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ…
‘ስደተኛ ሆኜ ተወልጄ በድጋሚም ከልጆቼ ጋር ወደ ስደት ተመለስኩ’
አቶ ገብረእግዚአብሔር ኃይለሥላሴ ከ27 ዓመታት በፊት ሱዳን ከሚገኘው ኡም-ራቁባ የስደተኞች መጠለያ ወደ ኢትዮጵያ ሲሄዱ እንደ ስደተኛ ወደ መጠለያው እመለሳለሁ ብለው…
ክፍል አምስት : ግጭቶች እያደጉ እያሉ መዘገብ
ግጭቶች እያደጉ ሲመጡ እና ሲስፋፉ በግጭቱ ውስጥ የተሳተፉትን ቡድኖች ጨምሮ ተደራሾቻችን ምን እየተከናወነ እንዳለ በደንብ እንዲረዱት የሚያግዙ በርካታ ጠቃሚ ጥያቄዎችን…
ክፍል አራት : ግጭቶችን ሽፋን ለሚሰጡ ጋዜጠኞች ፅንሰ ሐሳባዊ መመሪያ
የሚከተሉት አራት ስልቶች ክፍል አንድ ላይ ባየናቸው ፅንሰ ሐሳቦች ላይ በመመርኮዝ ጋዜጠኞች ለተደራሾቻቸው ስለ ግጭቱ የተሟላ ግንዛቤ እንዴት መስጠት እንደሚችሉ…