በቅርቡ ባጋጠመው ‘ግጭት 200 ያህል ሰዎች ሳይሞቱ እንዳልቀረ’ ተነገረ
ከሳምንት በፊት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን ውስጥ በተከሰተ “ግጭት እስከ 200 የሚደርሱ ሰዎች” ሳይሞቱ እንዳልቀረ ሮይተርስ…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታጣቂዎች አንድ ወረዳን መቆጣጠራቸው ተነገረ
በምዕራብ ኢትዮጵያ ቤኒንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ካማሺ ዞን ውስጥ የሚገኘው ሴዳል የተባለው ወረዳ በታጣቂዎች ቁጥጥር ሰር መዋሉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን…
በበርካታ የአማራ ክልል ከተሞች የተቃውሞ ሠልፎች ተካሄዱ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ልዩ ዞኖች በሚገኙ ከተሞች በንፁኃን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት፣ ማፈናቀልና የንብረት ውድመት የሚያወግዙና ‹‹ሞት ይብቃ›› የሚሉ…
ግብፅ የህዳሴ ግድቡን በተመለከተ የአፍሪካ ኅብረትን መናቋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
የህዳሴ ግድቡ ድርድር ላይ ግብፅ እያሳየችው ያለው የአፍሪካ ኅብረትን የአደራዳሪነት ሚና አለመቀበሏና ከአፍሪካ ውጭ የመውሰድ ፍላጎት ማሳየቷ፣ ኅብረቱን የመናቅና ያለ…
በትግራይ ክልል ቀውስ ላይ ለአምስተኛ ጊዜ የተወያየው የተመድ የፀጥታ ምክር ቤት ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ
በተመድ የሰብዓዊ መብት ረዳት ጸሐፊ ማርክ ሎኮክ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ቀውስን በተመለከተ ለአምስተኛ ጊዜ የተሰበሰበው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታ ምክር ቤት፣ እንዳለፉት አራት ስብሰባዎች በተጠናቀቀው ሳምንት ስብሰባውም አንድ አቋም ላይ መድረስ ሳይችል ቀረ።ሐሙስ መጋቢት 7 ቀን 2013 ዓ.ም. በዝግ የተሰበሰበው የፀጥታው ምክር ቤት በተመድ የሰብዓዊ መብት ረዳት ጸሐፊ ማርክ ሎኮክ፣ በትግራይ ያለው ውጊያ በክልሉ ነዋሪዎች ላይ እያስከተለ ያለውን ሰብዓዊ ቀውስ ግዝፈት የተመለከተ ማብራሪያ ለምክር ቤቱ መቅረቡን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተጨማሪም በትግራይ ክልል ግጭት ውስጥ መሳተፉ የተረጋገጠው የኤርትራ ሠራዊት ለቆ እንደሚወጣ በጠቅላይ…
በሰሜን ሸዋና የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን የጦር መሳሪያ ይዞ መንቀሳቀስ ተከለከለ
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለቀናት የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የተቋቋመው የዕዝ ማዕከል በአንዳንድ የጸጥታ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የጦር መሳሪያ ይዞ…
መንግስት ለዜጎች ደህንነት ጥበቃ የማድረግ ሃላፊነቱን ይወጣ! አሳሳቢው እና ተደጋጋሚው የሰብአዊ መብቶች ጥሰት እና የዜጎች እልቂት
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በሃገራችን በተደጋጋሚ በዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት በማድረግ እየተፈፀሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አስከፊ ደረጃ እየደረሰ መሆኑን…
በሃጫሉ የፍርድ ሂደት ቅር እንዳላቸው ቤተሰቡ ገለጹ
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ቤተሰብ ከዘጠኝ ወራት በላይ ከቆየ ዝምታ በኋላ በወንጀል ምርመራው እና በፍርድ ሂደቱ ላይ አስተያየት ሰጥተዋል። ታናሽ ወንድሙ…
ምርጫ ቦርድ ካቀዳቸው የምርጫ ጣቢያዊች መካከል ግማሹ ብቻ የመራጮች ምዝገባ እያደረጉ ነው
ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም. እንዲከናወን ዕቅድ ለተያዘለት ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ 50 ሺሕ ገደማ የምረጫ ጣቢያዎች እንዲመሠረቱ የታሰበ ቢሆንም በፀጥታና ሌሎች ምክንያቶች ሳቢያ የተቋቋሙና የመራጮች ምዝገባን እያደረጉ ያሉት የምርጫ ጣቢያዎች ቁጥር 25,151 ብቻ እንደሆኑ ቦርዱ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የመራጮች ምዝገባን በተመለከተ ሚያዚያ 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል የመራጮች ምዝገባን አስመልክቶ ባካሔደው…
በኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ጽኑ ህሙማን ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት አሻቀበ
የኮሮረናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱ ከታወቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የጽኑ ታማሚዎች ቁጥር ከአንድ ሺህ ማለፉን ተገለጸ። የጤና ሚኒስቴርና የሕብረተሰብ ጤና…