ምርጫ ቦርድ የስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ ውጤት አሳወቀ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በ440 የምርጫ ክልሎች የተከናወነውን አጠቃላይ ምርጫ ውጤት ሐምሌ 3 ቀን 2013 ዓም በስካይላይት…
አሜሪካ የሕዳሴ ግድብ ድርድር በአፍሪካ ሕብረት መሪነት መቀጠል አለበት አለች
በተመድ የአሜሪካ አምባሳደር ሊንዳ ቶምሰን-ግሪንፊልድ ትናንት በታላቁ ሕዳሴ ግድብ ዙሪያ የተባባሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በተወያየበት ወቅት አሜሪካ በግድቡ ዙሪያ…
የተናጠል ተኩስ አቁሙ ‘ከበባ’ ነው መባሉና የኢትዮጵያ ምላሽ
ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ያወጀችው የተናጠል የተኩስ አቁም ‘ከበባ’ ነው እንዲሁም መንግሥት ረሃብ እየፈጠረ ነው በማለት የአውሮፓ ኮሚሽን ያወጣውን ማስጠንቀቂያ ኢትዮጵያ…
በትግራይ ክልል ያለው የሰብዓዊ እርዳታ ተደራሽነት ሁኔታ ምን ይመስላል?
የኢትዮጵያ መንግሥት የሰብዓዊ እርዳታ ማቅረብ ለሚፈልጉ አካላት ሁሉ ወደ ትግራይ የሚደረጉ በራራዎችን ከሰኞ ሰኔ 28/ 2013 ዓ.ም ጀምሮ ፍቃድ መስጠቱን…
“በኢትዮጵያ ያለው የፖለቲካ ቀውስ የሰብዓዊ መብት ጥሰትን እያባባሰ ይገኛል” ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)
በኢትዮጵያ የተከሰቱ እና የሚከሰቱ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች መነሻ አገሪቱ ያለችበት የፖለቲካ ቀውስ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል…
የትግራይ ኃይል ተኩስ ለማቆም ባለሰባት ነጥብ ቅድመ ሁኔታዎችን አቀረበ
ከማዕከላዊ መንግሥት ጋር ለስምንት ወራት የዘለቀ ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት በክልሉ የተኩስ አቁም መደረጉን በመርኅ ደራጃ እንደሚስማማና ለዚህም ሰባት ቅድመ…
ተመድ የትግራይ ኃይል በአስቸኳይ የተኩስ አቁም እንዲያደርግ አሳሰበ
የተባባሩት መንግሥታት ድርጅት ጸጥታው ምክር ቤት የትግራይ መከላከያ ኃይል “በአስቸኳይ እና ሙሉ በሙሉ” የተኩስ አቁም እንዲያደርግ አሳሰበ። የተባበሩት መንግሥታት የፀጥታው…
በእነ አቶ እስክንድር ነጋ ላይ የተቆጠሩ ምስክሮች በግልጽ ችሎት እንዲሰሙ ትዕዛዝ ተሰጠ
የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ በእነ አቶ እስክነድር ነጋ (አራት ተከሳሾች) ላይ የቆጠራቸው ምስክሮች በግልጽ ችሎት እንዲሰሙ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ሰጠ፡፡…
መንግሥት ከሕወሓት ይልቅ ለአገሪቱ ሥጋት የሆኑ ሌሎች ችግሮች አሉብኝ አለ
ላለፉት ስምንት ወራት በትግራይ ክልል ከሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ጋር ሲደረግ የነበረውን ጦርነት በመተው ከክልሉ መውጣቱ ሲዋጋው ከነበረው ሕወሓት ይልቅ የአገሪቱ ሥጋት የሆኑ ሌሎች ችግሮች አሉና በእነሱ ለማተኮር ነው ሲል መንግሥት አስታወቀ፡፡ ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም. በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለጋዘጠኞች መግለጫ የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሬድዋን ሁሴን…
የአሜሪካ አቋም በተናጠል የተኩስ አቁም አዋጁ ላይ
አሜሪካ የኢትዮጵያ መንግሥት በተናጠል ያሳለፈውን የተኩስ አቁም ውሳኔ አዎንታዊ እርምጃ ሊሆን እንደሚችል ገለጸች። አገሪቱ በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቷ በኩል ትናንትና…