ለኢትዮጵያ መንግሥት የተኩስ አቁም ውሳኔ አገራትና ዲፕሎማቶች የሰጡት ምላሽ
የኢትዮጵያ መንግሥት በትግራይ ክልል ውስጥ ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ያወጀው የተናጠል የትኩስ አቁም ጥሪን የተለያዩ ወገኖች ግጭቱን ለማስቆም በአወንታዊ እርምጃ መሆኑን…
በመቀለ የሚስተዋሉት የወንጀል ድርጊቶች እና የነዋሪዎች አቤቱታ
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት መናገሻ የሆነችው መቀለ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ፣ ማኅበራዊ ክንዋኔ የሚዘወተርባትና ከፍተኛ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች የሚመነጩባት ከተማ ናት። በአሁኑ ጊዜ…
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ጥያቄን ተከትሎ የፌዴራል መንግሥቱ ያለቅድመ ሁኔታ የተናጠል የተኩስ አቁም አወጀ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱ በክልሉ ውስጥ የተኩስ አቁም እንዲደረግ መጠየቁን ተከትሎ የፌደራል መንግሥቱ የተናጠል የተኩስ አቁም ማወጁን አስታወቀ። ከጠቅላይ…
ትግራይ ውስጥ የወደቀው አውሮፕላን ተመቶ ሳይሆን በቴክኒክ ችግር ምክንያት ነው ተባለ
ባለፈው ረቡዕ ትግራይ ውስጥ የወደቀው ወታደራዊ አውሮፕላን በአማጺያን ጥቃት ደርሶበት ሳይሆን ባጋጠመው የቴክኒክ ችግር ምክንያት መሆኑን የኢትዮጵያ ሠራዊት ቃል አቀባይ…
የኢትዮጵያ ጦር በንጹሃን ላይ ያነጣጠረ የአየር ጥቃት አልፈፀምኩም አለ
በትግራይ ክልል ውስጥ ከዋና ከተማዋ መቀለ 25 ኪሎ ሜትሮች ርቃ በምትገነው ቶጎጋ ከተማ የተፈፀመው የአየር ጥቃት በንፁሃን ላይ ያነጣጠረ ነው…
ኢዜማ ለቦርዱ ያቀረባቸው አቤቱታዎች ምላሽ ካላገኙ ወደ ፍርድ ቤት አመራለሁ አለ
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትሕ ኢዜማ ከምርጫው ጋር ተያይዘው ያስተዋልኳቸው ተግዳሮቶችን በቦርዱ ምላሽ የማይሰጥባቸው ከሆኑ ጉዳዩን ወደ ፍትሕ አካል እወስደዋለሁ አለ።…
በትግራይ ‘ገበያ ላይ’ የተፈጸመውን የአየር ጥቃት የአውሮፓ ሕብረትና አሜሪካ አወገዙ
ትግራይ ውስጥ በሚገኝ አንድ የገበያ ስፍራ በተፈፀመ ጥቃት በርካታ ሰዎች ተገድለዋል እንዲሁም ቆስለዋል የሚለውን ሪፖርት ተከትሎ የአውሮፓ ሕብረትና አሜሪካ ጥቃቱን…
ከወራት በፊት ጥቃትን ያስተናገደችው አጣዬ በምርጫ ሰሞን
ከጥቂት ወራት በፊት ጥቃትን ያስተናገደችው አጣዬ ከተማ በተቃጠሉና በፈራረሱ ቤቶች ተሞልታለች። በአንድ ወቅት የንግድ መናኸሪያ የነበረችውና በድምቀቷ የምትታወቀው ከተማ አሁን…
በምዕራብ ሸዋ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ሦስት ሰዎች ሲገደሉ የድምጽ አሰጣጥ ተቋርጦ እንደነበር ተገለጸ
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ ከአምቦ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኝ ስፍራ ሰኞ ማለዳ ታጣቂዎች በፈጸመወው ጥቃት ሦስት ሰዎች መሞታቸውን…
ምዕራብ ሸዋ ውስጥ አስር የመንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች በታጣቂዎች ተገደሉ
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በመንገድ ግንባታ ሥራ ላይ ተሰማርተው የነበሩ አስር ሰዎች መገደላቸው ተነገረ። የምዕራብ…