ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ጋር በተያያዘ 74 ክሶች ፍርድ ቤት መቅረባቸው ይፋ ተደረገ

ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ጋር በተያያዘ በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለትና በድኅረ ምርጫ በተፈጠሩ ችግሮች በሦስቱም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች 74 ክሶች ቀርበው ውሳኔ ማግኘታቸውን፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓርብ ነሐሴ 7 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ አደረገ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እንደገለጹት፣ ከስድስተኛው አገራዊ የምርጫ ሒደት ጋር ተያይዞ ለሚፈጠሩ አለመግባባቶችና ፍርድ ቤት…