ምርጫ እንዲደገም ጥያቄ በቀረበባቸው 28 የምርጫ ወረዳዎች ጉዳይ ቦርዱ ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ ተሰጠ

ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም.  በተካሄደው አገራዊ ምርጫ ሕግ የጣሱ የድምፅ አሰጣጥ ሒደቶች ተፈጽሞባቸዋል ባላቸው 28 የምርጫ ወረዳዎች ምርጫው እንዲደገም፣ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ ፓርቲ (ኢዜማ) ለፍርድ ቤት ባቀረበው አቤቱታ ላይ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምላሽ እንዲሰጥ ትዕዛዝ ተሰጠ። አቤቱታውን እያየው የሚገኘው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት ሲሆን፣ ትዕዛዙን የሰጠው ኢዜማ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም.…

የኢትዮጵያን የአጎዋ ተጠቃሚነት ዕድል ለማሰረዝ የሚፈልጉና እነሱን የሚቃወሙ ቡድኖች አሜሪካ ውስጥ ተፋጠጡ

ኢትዮጵያ በአሜሪካ መንግሥት ከ20 ዓመታት በፊት የተሰጣትን ከታሪፍና ከኮታ ነፃ የሚያደርገውን ‹‹አፍሪካን ግሮውዝ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት›› (አጎዋ) ተጠቃሚነት ለማሰረዝ የተነሱ፣…

የክተት ጥሪ ድሮና ዘንድሮ

መንግሥታት በግዛት አንድነታቸውና በሉዓላዊነታቸው ላይ ያነጣጠሩና ከአገር ውስጥ የሚነሱ የውስጥ ጠላቶችን ወይም ከውጭ ኃይሎች የሚሰነዘር ማንኛውም ዓይነት ጥቃት ወይም ወረራ…