ገለልተኛ አጣሪ ጉባኤ ከመተከል እስከ መቀሌ
ገለልተኛ የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አጣሪ ጉባኤ የማቋቋም ተሞክሮዎች በኢትዮጵያ ገለልተኛ አጣሪ ጉባኤን በተመለከተ ሁለት የቅርብ ተሞክሮዎች አሉ። ይሁን እንጅ ከነዚህ…
ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ ናት? ወዴት ልታመራ ትችላለች?
ትግራይ ውስጥ ተቀስቅሶ በአሁኑ ወቅት ወደ አጎራባች ክልሎች የተዛመተው ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ ከባድ ቀውስን በማስከተሉ የአገሪቱን ህልውና ፈተና ላይ ጥሎታል…
ሰኔ 14 ምርጫ ባልተካሄደባቸው ስፍራዎች መስከረም 20 ምርጫ እንዲካሄድ ተወሰነ
ሰኔ 14 በተደረገው ብሔራዊ ምርጫ ባልተካሄደባቸው የምርጫ ክልሎች መስከረም 20 ምርጫ እንዲካሄድ መወሰኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በትናንትናው ዕለት በማህበራዊ…
ሳማንታ ፓወር ህወሓት ከአፋር እና አማራ እንዲወጣ ዳግም ጠየቁ
የአሜሪካ መንግሥት ዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅት ዩኤስኤይድ አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓዎር ህወሓት ከያዛቸው የአማራ እና የአፋር ክልል አካባቢዎች እንዲወጣ ዳግም ጥሪ…
የኢዜማና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ክርክር ለውሳኔ ተቀጠረ
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርጫ ጉዳዮች ችሎት፣ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም. በተካሄደው ስድስተኛው አገራዊ ምርጫ በ28 የምርጫ ክልሎች…
ግጭቶች በማኅበረሰብ ላይ የሚያስከለትሉት ጠባሳ አሁንና በፊት
የመብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይትስ ዋች ከቀናት በፊት ባወጣው ሪፖርት በኢትዮጵያ ከወራት በፊት ከተቀሰቀሰው ጦርነት ጋር በተያያዘ በትግራይ ተወላጆች ላይ ከሕግ…
በደብረ ታቦር ከተማ በተፈጸመ የከባድ መሣሪያ ጥቃት 5 የአንድ ቤተሰብ አባላት ተገደሉ
በአማራ ክልል ደቡብ ጎንደር ዞን ውስጥ በምትገኘው በደብረ ታቦር ከተማ ላይ በተፈጸመ የከባድ መሣሪያ ጥቃት የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ቢያንስ…
የትግራይ ጦርነት የመረጃ ብዥታዎች
የጦርነት ብዥታ (ዋር ፎግ) አብዛኛውን ጊዜ በጦር ሜዳ ላይ ያለውን ግራ መጋባትን ለመተንተን የሚያገለግል አገላለፅ ነው። ነገር ግን በኢትየጵያ ውስጥ…
በጦርነቱ ወገንተኛ የፖለቲካ አጀንዳዎችን ያራምዳሉ መባሉ እንዳሳሰበው ተመድ ገለፀ
የተባበሩት መንግሥታት ቅርንጫፍ ድርጅቶችና የሰብዓዊ ረድዔት አጋሮቹ በኢትዮጵያ ውስጥ ባለው ጦርነት ወገንተኛ የፖለቲካ አጀንዳዎችን ያራምዳሉ መባሉ እጅጉን እንዳሳሰበው ድርጅቱ በትናንትናው…
“ሕዝባችንን ከታወጀበት ጦርነት መከላከላችንን እንቀጥላለን” የአማራ ክልል ም/ር መስተዳድር ፋንታ ማንደፍሮ (ዶ/ር)
ቢቢሲ ከአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ፋንታ ማንደፍሮ (ዶ/ር) ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ቆይታ አድርጓል። ከሳምንት በፊት በተለይም የጠቅላይ ሚንስትር…