የአሜሪካ ሴኔት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ለተመድ የጻፉትን ደብዳቤ መንግሥት አወገዘ
የአሜሪካ ሴኔት የውጭ ጉዳይ ኮሚቴ ሰብሳቢ ሴናተር ቦብ ሜንዴዝ የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ጦርን በተመለከተ ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የላኩትን ደብዳቤ፣…
የዓለም ምግብ ፕሮግራም በሰሜን ኢትዮጵያ እስከ 7 ሚሊዮን ሕዝብ ለረሃብ ሊጋለጥ ይችላል አለ
የተባበሩት መንግሥታት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ፣ አፋር እና አማራ ክልሎች በአጠቃላይ እስከ 7 ሚሊዮን ሕዝብ ለረሃብ ቀውስ ሊጋለጡ ይችላሉ አለ።…
ሱዳን በኢትዮጵያ አየር መንገድ የተጓጓዙት መሳሪያዎች ሕጋዊ መሆናቸውን አረጋገጠች
የሱዳን የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ ወደ ካርቱም የገቡት የጦር መሳሪያዎችን የያዙ ከ70 በላይ ሳጥኖች ሕጋዊ…
ከሰሞኑ የጋምቤላ ግጭት ጀርባ ራሱን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር የሚለው ቡድን እንደሚገኝበት ተነገረ
በጋምቤላ ክልል ባለፈው ሳምንት ተከስቶ ለአምስት ሰዎች ሞት ምክንያት ከሆነው ግጭት ጀርባ፣ በክልሉ በተካሄደው ምርጫ ተሳታፊ የነበረውና ራሱን የጋምቤላ ነፃነት…
የሲቪል ማኅበራት ሕግን መሻሻል ወደ ኋላ እንዳይመልሱ ያሰጉት መመሪያዎች
በ1997 ዓ.ም የተካሄደውን ምርጫ ተከትሎ መንግሥት በሕግ ብሎም በአስተዳደራዊ ጫናዎች አዳክሞት የቆየው የሲቪል ማኅበራት እንቅስቃሴ ባለፈው ሁለት ዓመት መሻሻል ማሳየቱ…
ሰማንታ ፓወርና የሕብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ ኦባሳንጆ በጦርነቱ ዙሪያ ተወያዩ
የአሜሪካ መንግሥት ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤአይዲ) ኃላፊ ሰማንታ ፓወርና የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ከፍተኛ ተወካይ ሆነው በቅርቡ የተሾሙት የቀድሞው…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በታጣቂዎች ጥቃት 5 ሰዎች ተገደሉ
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ቡለን ወረዳ ውስጥ በአንድ ቀላል ተሽከርካሪ ላይ ታጣቂዎች በከፈቱት ተኩስ በሰዎች ላይ የሞትና የመቁሰል ጉዳት…
Highlighting the Transition and Youth political Participation in Ethiopia
Abstract Youths are the milestone for every emerging democratization process in the world. For the current political juncture, Ethiopia’s youth…
የህወሓት አማጺያን የእርዳታ መጋዘኖችን መዝረፋቸውን የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት ገለጸ
የህወሓት አማጺያን ባለፉት ቅርብ ሳምንታት የአሜሪካ መንግሥት ዓለም አቀፍ የተራድኦ ድርጅት (ዩኤስኤይድ) የሆኑ የእርዳታ መጋዘኖችን መዝረፋቸው ተገለጸ። የድርጅቱ የኢትዮጵያ ተልዕኮ…
በትግራይ ክልል የምግብ ዕርዳታ ለተዋጊዎች ተሰጥቷል መባሉን የአሜሪካ ተራድኦ ድርጅት አስተባበለ
የአሜሪካ መንግሥት የተራድኦና የልማት ድርጅት (USAID)፣ የምግብ ዕርዳታ ለተዋጊ ወታደሮች እንዲደርስ አድርጓል በማለት የሚሰነዘሩ ውንጀላዎችን እንደማይቀበል አስታወቀ። ተቋሙ ሰኞ ነሐሴ…