አስቸኳይ በቂ ትኩረት የሚሹ ሀገራዊ የሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች – ኢሰመጉ
ሀይማኖትን ሽፋን ያደረጉ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች፡ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል ስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ እና ሳንኩራ ወረዳ ሚያዝያ 20ቀን 2014ዓ.ም ጀምሮ ሶስት የፕሮቴስታንት…
ህወሓት ለመዝመት ፍቃደኛ ያልሆኑ ልጆች ወላጆችን እያሰረ መሆኑ ተነገረ
ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት እየተካሄደ ባለው ጦርነት ልጆቻቸው ያልዘመቱ ወላጆችን እያሰረ እንደሚገኝ የቤተሰብ አባላት ለቢቢሲ ተናገሩ። ህወሓት…
ዒድ አልፈጥር በዓል በተከሰተው ሁከት ሳቢያ በርካታ ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን መንግሥት አስታወቀ
ሰኞ ሚያዝያ 24 ቀን 2014 ዓ.ም. በተከበረው 1443ኛ የዒድ አልፈጥር በዓል ላይ በአዲስ አበባ ከተማ ከተፈጠረው ሁከትና ብጥብጥ ጋር በተያያዘ…
የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለሴቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ ያላቸው አመለካከት አስደንጋጭ መሆኑ ተገለጸ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በአገሪቱ ውስጥ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ ሴቶች ፖለቲካ ውስጥ እንዳይገቡ በግልጽ ‹‹የማስፈራራት፣ የማሸማቀቅ፣ ነውር ድርጊት›› እንደሚፈጽሙ፣ ያጋጠሙት…
Open Call for Sustainable Peace and Unfettered Freedom of Expression in Ethiopia
Open call made by eight non-governmental organization regarding the World Press Freedom Day to the Prime Minister of the Federal…
ግልጽ ጥሪ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና የሐሳብን የመግለጽ ነጻነት
ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስተር፣ ለክልል ርዕሰ መስተዳደሮች እና ለሌሎች የመንግስት ተቋማት በ18 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የአለም የፕሬስ ነጻነት ቀንን በተመለከተ ያቀረቡትን…
Call to Prioritize the Establishment of a Minimum Wage System
Recognizing some of the steps taken towards the establishment of the minimum wage system, including a legislative framework to set…
ሀይማኖትን ሽፋን አድርገው የሚነሱ ግጭቶች በቂ ትኩረት ይሻሉ!
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጎንደር ከተማ ሸህ ኤሊያስ እየተባለ የሚጠራ የእስልምና እምነት ተከታዮች የቀብር ቦታ የሚገኝ ሲሆን በዚህም ቦታ አዋሳኝ…
በጎንደር ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ 280 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን መንግሥት አስታወቀ
ማክሰኞ ሚያዚያ 18/2014 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ እጃቸው አለበት የተባሉ 280 ግለሰቦችን መንግሥት በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ። ዛሬ…
የጦርነቱ ሒሳብ ሲወራረድ
መንገድ በጦርነቱ ሳቢያ የፌደራል መንገዶች ባለሥልጣን ሊሰራቸው አቅዶ ያስቀመጣቸው እና 64 ጅምር ግዙፍ ፕሮጀክቶች እንደተቋረጡበት እና የፕሮጀክቶች አጠቃላይ ወጪ ከ150…