በጎንደር ከተማ በቀናት ልዩነት በድጋሚ የተኩስ ልውውጥ ተደረገ
በአማራ ክልል ጎንደር ከተማ በቀናት ልዩነት ለሁለተኛ ጊዜ በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በተደረገ የተኩስ ልውውጥ በሰው ሕይወት እና…
ፕሬዝዳንት ኢሳያስ የግብጹን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ተቀብለው አነጋገሩ
የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሳሚ ሹኩሪን ተቀብለው አነጋገሩ። የኤርትራ የማስታወቂያ ሚንስትር የማነ ገ/መስቀል ሁለቱ ባለስልጣናት በሁለቱ…
በኢትዮጵያ በድርቅ የተጎዱ ‘4 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል’
በኢትዮጵያ ድርቅ ባጋጠማቸው ስድስት ክልሎች ውስጥ የሚገኙ 4 ሚሊዮን ገደማ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ…
ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የገቡት ስምምነት በአፍሪካ ቀንድ ትልቅ መነጋገሪያ የሆነው ለምንድን ነው?
የራስ ገዟ ሶማሊላንድ መከላከያ ሚኒስትር በአፍሪካ ቀንድ ዋና መነጋጋሪያ የሆነው የኢትዮጵያና የሶማሊላንድን ስምምነት ተከትሎ መንበራቸውን ለቀዋል። አብዲቃኒ ሞሐሙድ አተየ ሥልጣናቸውን…
በትግራይ ክልል በድርቅ ምክንያት 223 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ትምህርት ለማቋረጥ “ጫፍ ላይ’ መሆናቸው ተገለጸ
በትግራይ ክልል በተከሰተው ድርቅ ምክንያት 223 ሺህ ገደማ ተማሪዎች ትምህርታቸውን ለማቋረጥ “ጫፍ ላይ” መድረሳቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ድርቅ…
በሶማሊላንድ እና ሶማሊያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጥቃት እና ዛቻ እየተፈጸመብን ነው አሉ
ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ለኢትዮጵያ የባሕር ጠረፍ ያስገኛል የተባለውን የመግባቢያ ሠነድ መፈራረማቸውን ተከትሎ በሶማሊያ እና ሶማሊላንድ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ አካላዊ ጥቃት…
የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሞች በወታደራዊ ትብብር ዙሪያ አብረው ለመሥራት ተነጋገሩ
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከሶማሊላንድ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ኑህ ኢስማኤል ታኒ ጋር በወታደራዊ…
የፕሬዝደንት ኢሳያስና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ግንኙነት ከየት ወዴት?
የኤርትራ ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ግንኙነት ከፕሪቶርያ ስምምነት በኋላ እንደ ቀድሞው አለመሆኑን ብዙዎች ይናገራሉ። ጠቅላይ ሚኒስትር…
በደብረ ብርሃኑ የተኩስ ልውውጥ ቢያንስ አምስት ሰዎች ሕይወታቸው ማለፉን የሆስፒታል ምንጭ ገለጹ
ከትናንት በስትያ ታኅሣሥ 24/ 2016 ዓ. ም. በአማራ ክልል፣ ደብረ ብርሃን ከተማ በተደረገው የተኩስ ልውውጥ ቢያንስ አምስት ሰዎች ሕይወታቸው እንዳለፈ…
በደብረ ብርሃን ከተማ እስከ እኩለ ቀን የቆየ የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ
በደብረ ብርሃን ከተማ ረቡዕ ከንጋት እስከ ቀኑ አጋማሽ የቆየ የተኩስ ልውውጥ መካሄዱን የከተማዋ ከንቲባ እና ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናገሩ። በከተማዋ እንቅስቃሴ…