ፕሬዝዳንት ሲሲ በሶማሊያም ሆነ በጸጥታዋ ላይ ምንም ዓይነት ስጋት እንዲፈጠር ግብጽ አትፈቅድም አሉ
ፕሬዝዳንት አብድል ፋታህ አል-ሲሲ አገራቸው ግብጽ በሶማሊያም ሆነ በጸጥታዋ ላይ ምንም አይነት የደኅንነት ስጋት እንዲፈጠር አትፈቅድም ሲሉ ተናገሩ። ፕሬዝዳንቱ ትናንት…
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር 500 ሚሊዮን ብር ተሰብሳቢ ዕዳ እንዲሰረዝለት ጥያቄ አቀረበ
የቀድሞዎቹ የመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ተዋህደው፣ ‹‹የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር›› ሲፈጠር፣ በመገናኛና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር አማካይነት መሰብሰብ የነበረበት 500…
ሶማሊያ፤ የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ ስምምነት ካልተሻረ ንግግር እንደማታደርግ አስታወቀች
ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር የተፈራረመችውን የመግባቢያ ስምምነት እስካላነሳች እና ለሶማሊያ የግዛት አንድነት ማረጋገጫ እስካልሰጠች ድረስ ከአዲስ አበባ ጋር ለሚደረግ ሽምግልና “ቦታ…
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያን ውጥረት ለማርገብ ኦባሳንጆ ንግግር እንዲያስጀምሩ ተጠየቀ
የአፍሪካ ኅብረት የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንት ኦሉሴጉን ኦባሳንጆ በኢትዮጵያ እና በሶማሊያ መካከል ያለውን ውጥረት ለማርገብ ንግግር እንዲያስጀምሩ ጠየቀ። የኅብረቱ የሰላም እና…
የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰር መከላከያ ክትባት ለማን ይሰጣል? በኢትዮጵያስ ማግኘት ይቻላል?
ጥናቶች ኤች-ፒ-ቪ (HPV) በሚል ምሕጻር የሚጠራው ቫይረስ መከላከያ ክትባት 90 ከመቶ የማኅጸን በር ጫፍ ካንሰርን እንደሚከላከል ያሳያሉ። የማኅጸን በር ጫፍ…
ኢትዮጵያ አዲስ የታጠቀቻቸው ጄት እና ድሮን አቅማቸው ምን ያህል ነው?
የአገሪቱን ሠራዊት የውጊያ አቅም ይጨምራሉ የተባሉ ተዋጊ የጦር ጄት እና ሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የኢትዮጵያ አየር ኃይል መረከቡን ይፋ ተደርጓል።…
ወደ ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አውሮፕላን በሶማሊያ መንግሥት እንዲመለስ ተደረገ
ወደ ሶማሊላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የሶማሊያ አየር ክልል ውስጥ ከመግባቱ በፊት እንዲመለስ መደረጉን የኢትዮጵያ አየር…
ሰሞነኛው የአፍሪካ ቀንድ ትኩሳት፡ ከኢጋድ እና የአረብ ሊግ ስብሰባ እስከ የካይሮ ጉብኝት
በቅርቡ በርካታ ፖለቲካዊ የአሰላለፍ ለውጦች እና ውጥረቶችን እያስተናገደ በሚገኘው የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ዙሪያ በቀጣይ ቀናት ከሚጠበቁ ሁነቶች መካከል የኢጋድ እና…
በመርሐቤቴ ወረዳ ከትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ተገደሉ
በአማራ ክልል መርሐቤቴ ወረዳ ከአንድ ትምህርት ቤት አቅራቢያ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ሁለት ሰዎች ሲገደሉ ቢያንስ አራት ሰዎች እንደቆሰሉ ነዋሪዎች እና…
ኢጋድ በኢትዮጵያና ሶማሊያ ውዝግብ ጉዳይ ለመነጋገር አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ
የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ውዝግብ ዙሪያ ለመነጋገር አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ። የወቅቱ የኢጋድ ሊቀ መንበር የሆኑት…