ከኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ሠነድ ስለፈረመችው ሶማሊላንድ በጥቂቱ
ራስ ገዟ ሶማሊላንድ በኤደን ባሕረ ሰላጤ ላይ የምትገኝ ከፊል በረሃማ የሆነች አካባቢ ናት። የሶማሊያ ወታደራዊ መሪ የነበሩት ሲያድ ባሬ እኤአ…
የሶማሊያ መንግሥት የኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ስምምነት ተፈጻሚ ሊሆን አይችልም አለ
የሶማሊያ ፌደራል መንግሥት ኢትዮጵያ እና ራስ ገዟ ሶማሊላንድ ትናንት የደረሱት ስምምነት ሕጋዊ መሠረተ የሌለው እና ተፈጻሚ ሊሆን የማይችል ነው አለ።…
ሶማሊያ በኢትዮጵያ የሚገኙትን አምባሳደሯን ጠራች
የሶማሊያ ካቢኔ ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸውን ተከትሎ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በኢትዮጵያ የሚገኙትን የአገሪቱን አምባሳደር ጠራ። የሶማሊያ ካቢኔ ዛሬ…
ኢትዮጵያ የአየር መንገዱን ድርሻ ሰጥታ 20 ኪሎ ሜትር የባሕር ጠረፍ በሊዝ ልትወስድ መሆኑ ተገለጸ
ኢትዮጵያ የባሕር በር ያስገኝላታል የተባለው ስምምነት የፈረመችው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ድርሻን ሰጥታ 20 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የባሕር ጠረፍ ለመቀበል ከስምምነት…
በደቡብ አፍሪካ ምርጫ ሲቃረብ የኢትዮጵያውያን ስቃይ ለምን ይበዛል?
23 ዓመት ለኖረው ሲሳይ፣ የማንዴላ አገር ፍጹም ተለውጣለች። ከጭቆና ወጥታ ጨቋኝ ሆናለች። ጥቁር ተጸይፋለች። “ድሮ ግን እንደዚህ አልነበሩም’’ ይላል፤…
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ለረሃብ አደጋ ዓለም አቀፍ ጥሪ አቀረበ
በትግራይ ክልል ወደ 91 በመቶ ሕዝብ ለረሃብ አደጋ መጋለጡን ያስታወቀው ጊዜያዊ አስተዳደሩ፣ ለረሃብ አደጋው ዓለም አቀፍ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ…
“ካሳ ሳይተላለፍልን መሬታችን እየታረሰ ነው” – በገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ የሐይቅ ከተማ አርሶ አደሮች
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ከይዞታቸው የሚነሱ በደቡብ ወሎ ዞን ሎጎ ሐይቅ ዙሪያ የሚገኙ አርሶ አደሮች “የካሳ ክፍያ…
“በትግራይ ያንዣበበውን ረሃብ ለመግታት የፌዴራል መንግሥቱ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል” – አቶ ጌታቸው ረዳ
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ጌታቸው ረዳ የፌዴራል መንግሥቱና ዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ በክልሉ የተከሰተውን ድርቅ ለመግታት እጃቸውን እንዲዘረጉ ጠየቁ። አቶ…
በአዲስ አበባ ለዓመታት ተቋርጦ የነበረው የስደተኞች ምዝገባ በአፋጣኝ እንዲጀመር ኢሰመኮ አሳሰበ
በርካታ ኤርትራውያን ለእስራትና ለእንግልት መዳረጋቸው ተገልጿል በአዲስ አበባ ከተማ ሲከናወን የነበረው የስደተኞች ምዝገባ፣ ባለፉት ሦስት ዓመታት በመቋረጡ ምክንያት ኢትዮጵያ…
አማራ ክልል፡ጥሰቶችን ያዳፈነው እና የበርካቶችን የእንጀራ ገመድ የበጠሰው የኢንተርኔት መቋረጥ
በአማራ ክልል በፋኖ ታጣቂዎች እና በመከላከያ ሠራዊት መካከል የተቀሰቀሰውን ውጊያ ተከትሎ የኢንተርኔት (በይነ መረብ) አገልግሎት ከተቋረጠ ከአምስት ወራት በላይ ተቆጥረዋል።…