ግጭቶች በማኅበረሰብ ላይ የሚያስከለትሉት ጠባሳ አሁንና በፊት
የመብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይትስ ዋች ከቀናት በፊት ባወጣው ሪፖርት በኢትዮጵያ ከወራት በፊት ከተቀሰቀሰው ጦርነት ጋር በተያያዘ በትግራይ ተወላጆች ላይ ከሕግ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
የመብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይትስ ዋች ከቀናት በፊት ባወጣው ሪፖርት በኢትዮጵያ ከወራት በፊት ከተቀሰቀሰው ጦርነት ጋር በተያያዘ በትግራይ ተወላጆች ላይ ከሕግ…
ከስድስተኛው አገራዊ ምርጫ ጋር በተያያዘ በቅድመ ምርጫ፣ በምርጫ ዕለትና በድኅረ ምርጫ በተፈጠሩ ችግሮች በሦስቱም የፌዴራል ፍርድ ቤቶች 74 ክሶች ቀርበው ውሳኔ ማግኘታቸውን፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓርብ ነሐሴ 7 ቀን 2013 ዓ.ም. ይፋ አደረገ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ እንደገለጹት፣ ከስድስተኛው አገራዊ የምርጫ ሒደት ጋር ተያይዞ ለሚፈጠሩ አለመግባባቶችና ፍርድ ቤት…
በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ውስጥ ያለው ግጭት በቀጠለበትና ወደ አጎራባች አካባቢዎች በተስፋፋበት ሁኔታ በጣሙን አስፈላጊ የሆነውን የምግብ አቅርቦት በተመለከተ ስላለው ችግር…
ኢትዮጵያ በአሜሪካ መንግሥት ከ20 ዓመታት በፊት የተሰጣትን ከታሪፍና ከኮታ ነፃ የሚያደርገውን ‹‹አፍሪካን ግሮውዝ ኤንድ ኦፖርቹኒቲ አክት›› (አጎዋ) ተጠቃሚነት ለማሰረዝ የተነሱ፣…
መንግሥታት በግዛት አንድነታቸውና በሉዓላዊነታቸው ላይ ያነጣጠሩና ከአገር ውስጥ የሚነሱ የውስጥ ጠላቶችን ወይም ከውጭ ኃይሎች የሚሰነዘር ማንኛውም ዓይነት ጥቃት ወይም ወረራ…
በኢትዮጵያ የተከሰቱ እና የሚከሰቱ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች መነሻ አገሪቱ ያለችበት የፖለቲካ ቀውስ እንደሆነ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል…
ላለፉት ስምንት ወራት በትግራይ ክልል ከሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) ጋር ሲደረግ የነበረውን ጦርነት በመተው ከክልሉ መውጣቱ ሲዋጋው ከነበረው ሕወሓት ይልቅ የአገሪቱ ሥጋት የሆኑ ሌሎች ችግሮች አሉና በእነሱ ለማተኮር ነው ሲል መንግሥት አስታወቀ፡፡ ሰኔ 23 ቀን 2013 ዓ.ም. በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለጋዘጠኞች መግለጫ የሰጡት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሬድዋን ሁሴን…
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት መናገሻ የሆነችው መቀለ ከፍተኛ የንግድ እንቅስቃሴ፣ ማኅበራዊ ክንዋኔ የሚዘወተርባትና ከፍተኛ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች የሚመነጩባት ከተማ ናት። በአሁኑ ጊዜ…
ፌስቡክን የመሳሰሉ ማህበራዊ ሚዲያዎች ለታፈኑት ድምፅ ሆነዋል፤ በርካቶች ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ ሳያፈሱ መረጃዎችን በቀላሉ እንዲያስተላልፉ አስችሏቸዋል። ለዘመናት በጋዜጦች፣ በቴሌቪዥን፣ በሬድዮዎች…
የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ በሰባት ክፍለ ከተሞች በተመረጡ 20 ቦታዎች ግንቦት 22 ቀን 2013 ዓ.ም. ‹‹አካሄድኩት›› ባለው ፍተሻ፣ በዋና ዋና…