ለነጻና ፍትሐዊ ምርጫ የሰብአዊ መብቶች መከበር ወሳኝ ነው
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ባወጣቸው ተደጋጋሚ ጋዜጣዊ መግለጫዎች መንግስት ኢትዮጵያ ፈርማ በተቀበለቻቸው በአለም አቀፍ ድንጋጌዎች እና በሕገ መንግስቱ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከዚህ በፊት ባወጣቸው ተደጋጋሚ ጋዜጣዊ መግለጫዎች መንግስት ኢትዮጵያ ፈርማ በተቀበለቻቸው በአለም አቀፍ ድንጋጌዎች እና በሕገ መንግስቱ…
በቅርቡ በሽብር የተፈረጀው ህወሐት ሲመራው በነበረው የትግራይ ክልላዊ መንግሥት እና በፌዴራል መንግሥት መካከል ጥቅምት 24 2013 ዓ.ም የተጀመረው ወታደራዊ ግጭት…
ጠቅላይ ሚኒስቴር ዐቢይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ ጀምሮ ባሉት ሶስት አመታት ውስጥ ለመጀመሪያ ግዜ ሁለት ቡድኖች አሸባሪ ተብለው ሚያዚያ 28…
ለ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሂደት ላይ ከፍተኛ አቤቱታ የቀረበበት በሶማሌ ክልል እየተከናወነ ያለው የመራጮች ምዝገባ ሂደት ነው። በዚህ ሂደት…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣዩ አገራዊ ምርጫ እስከ 50 ሚሊዮን የሚደርሱ መራጮች ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ አስታወቀ። ቦርዱ ይህን ያለው ዛሬ…
የህዳሴ ግድቡ ድርድር ላይ ግብፅ እያሳየችው ያለው የአፍሪካ ኅብረትን የአደራዳሪነት ሚና አለመቀበሏና ከአፍሪካ ውጭ የመውሰድ ፍላጎት ማሳየቷ፣ ኅብረቱን የመናቅና ያለ…
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ቤተሰብ ከዘጠኝ ወራት በላይ ከቆየ ዝምታ በኋላ በወንጀል ምርመራው እና በፍርድ ሂደቱ ላይ አስተያየት ሰጥተዋል። ታናሽ ወንድሙ…
የኮሮረናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ ውስጥ መገኘቱ ከታወቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የጽኑ ታማሚዎች ቁጥር ከአንድ ሺህ ማለፉን ተገለጸ። የጤና ሚኒስቴርና የሕብረተሰብ ጤና…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተገቢውን መስፈርት አላሟሉም በማለት ከሰረዛቸው ፓርቲዎች መካከል በሁለቱ ላይ የተላለፈው ውሳኔ እንዲነሳ ፍርድ ቤት ወሰነ። ቦርዱን…
በትግራይ ክልል ያለው ውጥረት አሁንም አልረገበም። የሰብዓዊ መብት ጥሰት ክሶች እየተዘገቡ ነው። አለመረጋጋቱ ሊቀጥል እንደሚችልም ስጋት አለ። የፕሮፓጋንዳ ጦርነት በማኅበራዊ…