አምነስቲ ኢንተርናሽናል በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ውስጥ የኤርትራ ወታደሮች በኅዳር ወር በሁለት ቀናት ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን መግደላቸውን ትላንት በወጣው ሪፖርት አመለከት።
በኅዳር 19 እና 20/2013 ዓ.ም የተፈጸመው የጅምላ ግድያ በሰብአዊ ፍጡር ላይ የተፈጸመ ወንጀል ሊሆን እንደሚችል ሪፖርቱ ገልጿል። አንድ የዓይን ምስክር…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በኅዳር 19 እና 20/2013 ዓ.ም የተፈጸመው የጅምላ ግድያ በሰብአዊ ፍጡር ላይ የተፈጸመ ወንጀል ሊሆን እንደሚችል ሪፖርቱ ገልጿል። አንድ የዓይን ምስክር…
ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ግለሰቦች የተለያዩ ጥቅሞች ለማግኘት ሲሉ የሃሰት አካውንት በመክፈት ድብቅ አጀንዳቸውን ሲያራምዱ ማስተዋል እየተለመደ መጥቷል፡፡…
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ታጣቂዎች ፖሊስ ገድለው ሌሎች ሰላማዊ ሰዎች ማገታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎችና ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ከታጣቂቆቹ ወገንም…
የሐብታም ሀገራት መንግስታት 8.8 ቢሊዮን ፍሬ ክትባት ለመግዛት የሚያስችላቸውን ስምምነት እያከናወኑ ሲሆን ይህም ደሀ ሀገራት ክትባቶቹን ቢያንስ እስከ አውሮፓውያኑ 2024…
ኮሚሽኑ ከየካቲት 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ጀምሮ በጅማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ወረዳ 1 ፖሊስ ጣቢያ በእስር ላይ የሚገኘውን ሙሃመድ ዴክሲሶ…
ሳው ሳይደረግ ተስተጓጉሏል፤›› ሲል ፓርቲው ባወጣው መግለጫ አስታውቋል። የምርጫ አዋጁ ቁጥር 1162 የምርጫ ቅስቀሳ ስለማካሄድ በሚል ርዕስ በአንቀጽ 43 ሥር…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 16 ቀን 2013 ዓ.ም. የ6ተኛው ሀገራዊ ምርጫ የዕጩዎች ምዝገባ እና ተያያዥ የምርጫ ሁነቶችን የተመለከቱ ሪፖርቶች…
በተመዱ OHCHR፣ በተመዱ የልማት ፕሮግራም (UNDP)፣ እንዲሁም በኦስትሪያ፣ በዴንማርክ፣ በኖርዌይ እና በስዊድን ኤምባሲዎች ትብብር በተዘጋጀው በዚህ መድረክ የተለያዩ የውይይት መነሻ…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ በመጪው አጠቃላይ ምርጫ ለሚሳተፉ የፖለቲካ ፓርቲዎችና ተወዳዳሪዎች ባቀረቡት ጥሪ፣ ‹‹የሁላችንንም አብሮነትና የእያንዳንዳችንን…
ከፌስቡክ፣ ከቴሌግራም ቻናልና ከሌሎች ማህበራዊ ድረ ገፆች ላይ ከ200 በላይ የሚሆኑ ግለሰቦችን ፎቶግራፍ በማውረድ እና ልዩ ልዩ የማቀናበሪያ ሶፍት ዌሮችን…