የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዝግጅት
16 ሳምንታት አካባቢ በቀሩት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ፣ ምርጫውን በበላይነት የሚያስፈፅመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አንዳንድ ዝግቶቹን ማጠናቁን አስታውቋል። የምርጫ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
16 ሳምንታት አካባቢ በቀሩት የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ፣ ምርጫውን በበላይነት የሚያስፈፅመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አንዳንድ ዝግቶቹን ማጠናቁን አስታውቋል። የምርጫ…
“ቤተሰቦቼ እኔን ለማግባት ለሚቀርብ የትዳር ጥያቄ እምቢ እንዳልል ነገሩኝ፤ ምክንያቱም ሊያገባኝ የሚፈልገው ግለሰብ ከሀብታም ቤተሰብ የተገኘ ስለሆነ” ትላለች የ14 ዓመቷ…
በትግራይ ግጭት የተሳተፉ አካላት “የጦር እና በሰብአዊነት ላይ የተፈጸሙ ወንጀሎች ፈጽመው ሊሆን እንደሚችል” የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሸል…
በየመኗ ዋና ከተማ ሰንዓ በርካታ ኢትዮጵያውያን በነበሩበት አንድ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ በተነሳ እሳት በርካቶች መሞታቸው ተነገረ። በርካታ ከአፍሪካ ቀንድ…
ሴቶች በኢኮኖሚ፣ በማኅበራዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮች ተሳትፏቸው የጎላ እንዲሆን የፖሊሲ ክለሳ ለማድረግ ዕቅድ መኖሩ ተገለጸ፡፡ ይህ የተገለጸው ዓርብ የካቲት 26 ቀን…
በማህበራዊ ድህረ-ገፆች ላይ የሚሰራጭ የሀሰት ዜና ከጊዜ ወደጊዜ ተፅዕኖው በእጅጉ እያየለ መጥቷል፡፡ ዶናልድ ትራምፕን በትረ ስልጣን አስጨብጦ የተደመደመው የ2016ቱ የአሜሪካን…
ሰፋፊ የእርሻ መሬቶችን የወሰዱ ግለሰቦች የጉሙዝ ወጣቶችን በማሠልጠን ለዕኩይ ተልዕኮ ማዘጋጀታቸው ተጠቁሟል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ በመተከል ዞን ተከስቶ የነበረው የፀጥታ ችግር ለአምስት ዓመታት ዝግጅት ሲደረገብት መቆየቱን፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጉዳዩን እንዲከታተል የተቋቋመው ኮሚቴ ገለጸ። በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች የተፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን በመገምገም የመፍትሔ አቅጣጫ እንዲያቀርብ ተቋቁሞ የነበረው ኮሚቴ እንደገለጸው፣ በመተከል ዞን ከሦስት ሺሕ በላይ ታጣቂዎችና በእነሱ አማካይነት ጫካ ገብተው የነበሩ ከ68 ሺሕ በላይ የጉምዝ ብሔረሰብ አባላት ወደ ሰላማዊ ሕይወት ተመልሰዋል፡፡ ኮሚቴው ሰባት አባላት ያሉትና በመተከልና ሌሎች አካባቢዎች…
ጥቅምት 30 እና ኅዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም. በማይካድራ ከተማ በደረሰ ጉዳት ከ17.6 ሚሊዮን ብር በላይ ውድመት መድረሱ ተገለጸ፡፡ ይኼ…
ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ግለሰቦች የተለያዩ ጥቅሞች ለማግኘት ሲሉ የሃሰት አካውንት በመክፈት ድብቅ አጀንዳቸውን ሲያራምዱ ማስተዋል እየተለመደ መጥቷል፡፡…
ኢትዮጵያ አሉ በተባሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ላይ አስፈላጊውን ማጣራት እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡…