በትግራይ ክልል ከጦርነት ማግስት በዜጎች ላይ እየተፈፀሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መንግስታዊ ትኩረትን ይሻሉ!!
ጋዜጣዊ መግለጫ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በትግራይ ክልል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እና ሰፊ የሆነ የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
ጋዜጣዊ መግለጫ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል በትግራይ ክልል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ ከፍተኛ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እና ሰፊ የሆነ የሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት…
የተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን በትግራይ ክልል የተከሰተው ግጭት አስከትሏል የተባለውን የመብቶች ጥሰት በጋራ ለመመርመር በኢትዮጵያ በኩል የቀረበውን ጥሪ…
ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በትግራይ ውስጥ ስለተከሰተው ቀውስና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር እንዲወያዩ መልዕከተኛ ወደ ኢትዮጵያ ሊልኩ…
መገናኛ ብዙኃን በምርጫ ወቅትና ከድኅረ ምርጫ በኋላ የሚያቀርቧቸው ዘገባዎች በአገራዊ ምርጫ ውጤት አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳይፈጥሩ ማሳሰቢያ ተሰጠ፡፡ ይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ…
የሽረ ከተማ በየዕለቱ ቁጥራቸው በርከት ያሉ ተፈናቃዮችን ታስተናግዳለች። ከእነዚህም መካከል ከሽረ 50 ኪሎ ሜትር ርቃ ከምትገኘው አክሱም የመጣችው የስድስት ዓመቷ…
የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ፣ በኅብረተሰቡና በትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢዎች የተዘነጋውን የኮሮና ቫይረስ ሥርጭትን ለመከላከል ታሳቢ በማድረግ፣ የሕዝብ ትራንስፖርትና የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ…
አቶ ገብረእግዚአብሔር ኃይለሥላሴ ከ27 ዓመታት በፊት ሱዳን ከሚገኘው ኡም-ራቁባ የስደተኞች መጠለያ ወደ ኢትዮጵያ ሲሄዱ እንደ ስደተኛ ወደ መጠለያው እመለሳለሁ ብለው…
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ በተደጋጋሚ እያጋጠመ ያለው ዘር ተኮር የንጹሃን ሞትና ሰቆቃ እንዲያበቃ፣ መንግስት ሃላፊነቱን መወጣት እንዳለበት ፓርቲዎች አሳሰቡ። በሆሮ…
በቻይና ውኃን ከተማ በታኅሣሥ 2012 ዓ.ም. ለመጀመርያ ጊዜ መታየቱ የተነገረለት ኮቪድ-19 ወረርሽኝ፣ ኢትዮጵያ የገባው በቻይና ታየ ከተባለ ከሦስት ወራት በኋላ…
ኢትዮጵያ ስድስተኛውን አጠቃላይ ምርጫ ለማካሄድ ለግንቦት 28 እና ሰኔ 5 2013 ዓ.ም ቀጠሮ ይዛለች። ለዚህም ፓርቲያቸውን ወክለው የሚወዳደሩ የተለያዩ…