News

በወለጋና በመተከል ለተፈጸሙ ግድያዎች የፖለቲካ ፓርቲዎችና የአማራ ክልል መንግሥት አስቸኳይ መፍትሔ ጠየቁ

መጋቢት 20 እና 21 ቀን 2013 ዓ.ም. በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ገንቤል ወረዳ ሰዴቃ ቀበሌ፣ እንዲሁም በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በመተከል ዞን በርካታ ንፁኃን ላይ የተፈጸሙትን ግድያዎች የፌዴራል መንግሥት በአስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥ የአማራ ብሔራዊ ክልል መንግሥትና የፖለቲካ…

የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ( ኦነግ) አመራር አባላት ያከናውኑትን ጠቅላላ ጉባኤ አስመልክቶ ከብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አመራሮች መካከል በተፈጠረ መከፋፈል እና ውዝግብን የተመለከቱ እግዶች፣ አቤቱታዎች እና ከሁለቱም ወገን…