በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታጣቂዎች አንድ ወረዳን መቆጣጠራቸው ተነገረ
በምዕራብ ኢትዮጵያ ቤኒንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ካማሺ ዞን ውስጥ የሚገኘው ሴዳል የተባለው ወረዳ በታጣቂዎች ቁጥጥር ሰር መዋሉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በምዕራብ ኢትዮጵያ ቤኒንሻንጉል ጉምዝ ክልል፣ ካማሺ ዞን ውስጥ የሚገኘው ሴዳል የተባለው ወረዳ በታጣቂዎች ቁጥጥር ሰር መዋሉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን…
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና በኦሮሞ ልዩ ዞኖች በሚገኙ ከተሞች በንፁኃን ላይ የተፈጸመውን ጥቃት፣ ማፈናቀልና የንብረት ውድመት የሚያወግዙና ‹‹ሞት ይብቃ›› የሚሉ…
በተመድ የሰብዓዊ መብት ረዳት ጸሐፊ ማርክ ሎኮክ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ቀውስን በተመለከተ ለአምስተኛ ጊዜ የተሰበሰበው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የፀጥታ ምክር ቤት፣ እንዳለፉት አራት ስብሰባዎች በተጠናቀቀው ሳምንት ስብሰባውም አንድ አቋም ላይ መድረስ ሳይችል ቀረ።ሐሙስ መጋቢት 7 ቀን 2013 ዓ.ም. በዝግ የተሰበሰበው የፀጥታው ምክር ቤት በተመድ የሰብዓዊ መብት ረዳት ጸሐፊ ማርክ ሎኮክ፣ በትግራይ ያለው ውጊያ በክልሉ ነዋሪዎች ላይ እያስከተለ ያለውን ሰብዓዊ ቀውስ ግዝፈት የተመለከተ ማብራሪያ ለምክር ቤቱ መቅረቡን መረጃዎች ያመለክታሉ። በተጨማሪም በትግራይ ክልል ግጭት ውስጥ መሳተፉ የተረጋገጠው የኤርትራ ሠራዊት ለቆ እንደሚወጣ በጠቅላይ…
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለቀናት የተፈጸመውን ጥቃት ተከትሎ የተቋቋመው የዕዝ ማዕከል በአንዳንድ የጸጥታ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የጦር መሳሪያ ይዞ…
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ በሃገራችን በተደጋጋሚ በዜጎች ላይ ማንነትን መሰረት በማድረግ እየተፈፀሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች አስከፊ ደረጃ እየደረሰ መሆኑን…
ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም. እንዲከናወን ዕቅድ ለተያዘለት ስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫ 50 ሺሕ ገደማ የምረጫ ጣቢያዎች እንዲመሠረቱ የታሰበ ቢሆንም በፀጥታና ሌሎች ምክንያቶች ሳቢያ የተቋቋሙና የመራጮች ምዝገባን እያደረጉ ያሉት የምርጫ ጣቢያዎች ቁጥር 25,151 ብቻ እንደሆኑ ቦርዱ አስታወቀ፡፡ ቦርዱ የመራጮች ምዝገባን በተመለከተ ሚያዚያ 6 ቀን 2013 ዓ.ም. ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በሐያት ሪጀንሲ ሆቴል የመራጮች ምዝገባን አስመልክቶ ባካሔደው…
ችግሮች ቢኖሩም በሰላማዊና በሠለጠነ መንገድ እንዲፈቱ ጠይቃለች በአገሪቱ በተለያዩ አካባቢዎች በአሰቃቂ ሁኔታ ሕይወታቸውን እያጡ ያሉ ንፁኃን ዜጎች ጉዳይ በእጅጉ እንዳሳሰባት…
ኢትዮጵያ ሁለተኛውን ዙር የታላቁ የሕዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት ከመጀመሯ በፊት መረጃ ለመለዋወጥ እንዲቻል ግብጽና ሱዳን ባለሙያዎችን እንዲሰይሙ ያቀረበችው ጥሪ አገራቱ…
ፌስቡክ መቀመጫቸውን በግብጽ አድርገው በኢትዮጵያ ላይ ያነጣጠረ መልዕክት የሚያስተላልፉ ገፆችን መዝጋቱን አስታወቀ። ኩባንያው እነዚህ ገጾች የተዘጉበትን ምክንያት ሲገልፅ የውጭ አገራት…
በምሥራቅ ኢትዮጵያ የአፋር እና የሶማሌ ክልሎች በሚዋሰኑበት አካባቢ ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በተቀሰቀሰ ግጭት የበርካታ ሰዎች ሕይወት ማለፉን የክልሎቹ መስተዳደሮች…