120 የሠላም አስከባሪ ኃይል አባላት ወደ ኢትዮጵያ አንመለስም አሉ
በሱዳን የነበራቸውን ግዳጅ የጨረሱ 120 ኢትዮጵያውያን የሠላም አስከባሪ ኃይል አባላት ወደ አገራችን አንመለስም አሉ። የሠላም አስከባሪ ኃይል አባላቱ ዓለም አቀፍ…
የእውነተኛ መረጃ ምንጭ
በሱዳን የነበራቸውን ግዳጅ የጨረሱ 120 ኢትዮጵያውያን የሠላም አስከባሪ ኃይል አባላት ወደ አገራችን አንመለስም አሉ። የሠላም አስከባሪ ኃይል አባላቱ ዓለም አቀፍ…
የብሔራዊ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር አቶ ምትኩ ካሳ በትግራይ ክልል እየተደረገ ላለው ድጋፍ ገለጻ ሲያደርጉ በትግራይ ክልል በነበረው የሕግ…
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ አፀደቀ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት “ህወሓት” እና “ሸኔ”…
የአውሮፓ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች የፊታችን ግንቦት 28 ቀን 2013 ዓ.ም. በአገር አቀፍ ደረጃ፣ እንዲሁም ሰኔ 5 ቀን 2013 ዓ.ም. በአዲስ…
ነገሩ ግራ ይመስላል። ከተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች በተቃራኒ ምርጫን የተመለከተ እንቅስቃሴ በአካባቢው አይስተዋልም። የእጩዎች ምዝገባ አልተካሄደም። የመራጮች ምዝገባም የለም። ወደ ማህበረሰቡ…
አዲሱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሰሞኑን ኢትዮጵያን ይጎበኛሉ ተባለ የአሜሪካ መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሴክሬታሪ የሆኑት አንቶኒ ብሊንከን ከጠቅላይ ሚንስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር በትግራይ ክልል ቀውስና በሌሎች የኢትዮጵያ…
በአማራ ክልል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ታጣቂዎች በፈጸሙት ድንገተኛ ጥቃት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውንና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን ነዋሪዎችና የአካባቢው…
ከምሰል ማኅደር የተገኘ ፎቶ በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ውስጥ በሚገኙ ሁለት ቀበሌዎች ታጣቂዎች ባለፈው ሳምንት ማብቂያ ላይ በፈጸሙት ጥቃት በርካታ…
የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ቦርዱ አብንንና ብልፅግና ፓርቲዎችን ጨምሮ ሌሎቹንም አስጠነቀቀ የመራጮች ምዝገባ እስከ ግንቦት 06 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ…
ከሳምንት በፊት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋና የኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን ውስጥ በተከሰተ “ግጭት እስከ 200 የሚደርሱ ሰዎች” ሳይሞቱ እንዳልቀረ ሮይተርስ…